Re: "መለያየት ሞት ነው" አለ ጥልሽ!
ሚስጡሩ ይኸው ነው!!
Abenezer B. Yisihak
የውጪ ሀገሩ ኢሳት ቁ. 1 በብልጽግና (አብይ - ብልጽግና) ሲመራ የሀገር ውስጡ ኢሳት ቁ. 2 በብልዜማ (ብርሀኑ-ኢዜማ) ይመራል ማለት ነው
ለማንኛውም የጥቅም ግጭት ካልሆነ በበቀር በአላማና በአካሄድ ላይ እኮ አሁን "ከኢሳት ወጥተናል” በሚሉትና ሀገር ውስጥ ባሉት መካከል ምንም ልዩነት የለም። በውስጣቸው የተፈጠረው ነገር ከኢትዮዽያ ሕዝብ የፍትህ፣ የዕኩልነት፣ የነጻነት... ጥያቄና ትግል ጋር ምንም አያገናኘውም።
አብይ አህመድ የሚከፍላቸው የውታፍ ነቃይ ማዕት!!
Abenezer B. Yisihak
የውጪ ሀገሩ ኢሳት ቁ. 1 በብልጽግና (አብይ - ብልጽግና) ሲመራ የሀገር ውስጡ ኢሳት ቁ. 2 በብልዜማ (ብርሀኑ-ኢዜማ) ይመራል ማለት ነው
Please wait, video is loading...
*አብይ አህመድ የሚከፍላቸው የውታፍ ነቃይ ማዕት!!
Please wait, video is loading...
Re: "መለያየት ሞት ነው" አለ ጥልሽ!
Please wait, video is loading...