Page 1 of 1

የደብረ አባይ በተጋሩ ላይ የደረሰ ጭፍጨፋ እና እንግልት የሚያሳይ አዲስ ምስል New video of Debri Abay Massacre

Posted: 23 Feb 2022, 07:53
by sarcasm
የደብረ አባይ በተጋሩ ላይ የደረሰ ጭፍጨፋ እና እንግልት የሚያሳይ አዲስ ምስል

የጭካኔው ማሳያና የአውሬነት መገለጫ የሆኑት የፋሽስት አብይ ወታደሮች በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሱትን ዘግናኝን ግፍና ጭፍጨፋ ቀኑን ጠብቆ ቀስ በቀስ እውነታው በማስረጃነት ተደግፎ እየወጣ ይገኛል።

በደብረ አባይ ንፁሃን ወጣቶች ላይ የፈፀሙት ጅምላ ግድያ የነዚህን ደመኛ ጠላቶች የጭካኔ ጥግ ያሳየ ነው። በደብረ አባይ በወቅቱ ከነበረው ጦርነት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ያልነበራቸውን ንፁሃን ወጣቶች ከየቤቱ እየገፈፈ በማስወጣት ጎዳና ላይ በጥይት ሩምታ አርግፈዋቸዋል።

የትግራይን ህዝብ ደም በከንቱ በማፍሰሳቸው የአውሬነት ደስታ ሲያንፀባርቁ ከዚህም በላይ የትግራይ ህዝብ እንደህዝብ የማጥፋት እቅዳቸውን ሲናዘዙም እርስ በራሳቸው በተቀረፁት ቪዲዮ አስመልክተውናል።

ከአውሬነት ተራ የሚሰለፉት እነዚህ የፋሽስቱ ቡድን ወታደሮች ታድያ በደብረ አባይ በአንድ ጀምበር በጅምላ በግፍ የገደሏቸው ንፁሃን ወጣቶችን ከመግደላቸው በፊት ዘግናኝ የሚባል እንግልት ያደረሱባቸው እንደነበር የሚያሳይ አዲስ ተንቀሳቃሽ ምስል ተገኝቷል።

የካቲት 16/2014 ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ
Please wait, video is loading...

Re: የደብረ አባይ በተጋሩ ላይ የደረሰ ጭፍጨፋ እና እንግልት የሚያሳይ አዲስ ምስል New video of Debri Abay Massacre

Posted: 23 Feb 2022, 10:13
by Educator
Saddening. What is more concerning is those soldiers are turned into devils and will continue killing even after they will return to their homes.

By the way, their supporters on this forum are not different from those devilish soldiers. They curse the same way, enjoy showing dead bodies, and promote hatred and genocide.

Re: የደብረ አባይ በተጋሩ ላይ የደረሰ ጭፍጨፋ እና እንግልት የሚያሳይ አዲስ ምስል New video of Debri Abay Massacre

Posted: 23 Feb 2022, 15:02
by Noble Amhara
Is this video meant for abiy ahmed endf the endf you pride that is oromunna? Kkkk you said fano will be over with back in December clearly you can keep dreaming Fano is true Amharaism a revival of Amhara Arbegna culture. No Abiy or anyone can stop it.

You can keep dreaming for privileges to come back to your wretched tigray that commited genocide on Amhara Afar people. If your Tigray is so great then why do you need roads with Amhara and Afar? Stay landlocked your mustard ketchup flag prevail on its own? Never! Tigray never prevails all you do is eat eat eat eat beg beg beg beg then gura gura gura then repeat

Re: የደብረ አባይ በተጋሩ ላይ የደረሰ ጭፍጨፋ እና እንግልት የሚያሳይ አዲስ ምስል New video of Debri Abay Massacre

Posted: 23 Feb 2022, 19:36
by sarcasm
Educator wrote:
23 Feb 2022, 10:13
Saddening. What is more concerning is those soldiers are turned into devils and will continue killing even after they will return to their homes.

By the way, their supporters on this forum are not different from those devilish soldiers. They curse the same way, enjoy showing dead bodies, and promote hatred and genocide.
I agree. she said "ምንም ማስተረፍ አያስፈልግም እነሱን፤ እናታቸው!"