- ጌታቸው ረዳ ለኤትኒሲቲዋ ያልታወቀ --- "ኣጋሜ " እንዳትላት "ኣጋሜኛ " ስለማትናገር--- ዓይነ-ስዉርና ልበ-ስዉር የጸጋየ ልጅ፥ ኢትዮጵያ ለማጥፋት ሶል ደቡብ ኮርያ እሄዳለሁ እንጂ ሲኦል ኣላልኩም። በትግራይ የማትገዛ ኢትዮጵያ ወደ ገደል ትግባ። ( ጌቹ ስለ ኢትዮጵያ መፍረስና ፈርሳልች ሲናገር መምዘኛው ኢትዮጵያ መልሳ በትግራይ ትገዛለች ወይስ ኣትገዛም የሚል ጥያቄ ነው ። )
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00