Page 1 of 1
በትግራይ ሕዝብ የተፈጸመው ግን ምንም ዓይነት ምክንያት ልታስቀምጥለት የማትችል በcause & effectም ምንም የማይሰራ ከመናጋት ከፍርሃትና ከጥላቻ የሚመነጭ ነው - ዶ/ር ቢንያም ተወልደ
Posted: 07 Feb 2022, 13:10
by sarcasm
Re: በትግራይ ሕዝብ የተፈጸመው ግን ምንም ዓይነት ምክንያት ልታስቀምጥለት የማትችል በcause & effectም ምንም የማይሰራ ከመናጋት ከፍርሃትና ከጥላቻ የሚመነጭ ነው - ዶ/ር ቢንያም ተ
Posted: 07 Feb 2022, 13:18
by ZEMEN
The more the sub-humans learn, the more the stupid they get. Isn't he the same guy who said Tigray let alone a country, she can be a continent, this how stupid he is. lol
Re: በትግራይ ሕዝብ የተፈጸመው ግን ምንም ዓይነት ምክንያት ልታስቀምጥለት የማትችል በcause & effectም ምንም የማይሰራ ከመናጋት ከፍርሃትና ከጥላቻ የሚመነጭ ነው - ዶ/ር ቢንያም ተ
Posted: 07 Feb 2022, 16:37
by Dawi
sar,
በተግባር የሌላውን መሬት ቀምተህ፣ በሐገሪቱ ትልቁን የንግድ ድርጅት "የማይመለስ" ተብሎ በሕወሐት በተሰረዘ የባንክ ብድር አቋቁመህ፣ በዝብዘህ፣ የዘር ፖለቲካ አስፍነህ፣ በበላይነት ስትፈነጭ 27 ዓመት ኖረህ፣ ከዚያም የጥጋብኞች ጦርነት ጀምረህ፣ አሁን የተጠላሁበትን cause & effect አላውቅም ማለት የሚገርም "ቅዠት" ነው።
Ethiopian Sigmund Freud, ቢኒያም ተወልደ ወደ መጨረሻው የተናገረው ጥሩ ነው፣ ከ"ቅዠቱ" የባነነበት ሰዐት ይመስላል።
Be that as it may, I like "Dr." Binyam Tewelde; he is fascinating; at the end of the interview he came to his senses.
Cheers!