Page 1 of 1
የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Posted: 30 Jan 2022, 20:32
by EwnetYashenifal
የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Re: የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Posted: 30 Jan 2022, 21:39
by Horus
ወረኛ ሁሉ! ጉራጌ ስራ አለበት! የጎሳ ድራማ ግዜም ጆሮም የለውም! ዶ/ር እንዳለጌታ የዘመናችን የኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ ኮከብ !!!
Re: የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Posted: 30 Jan 2022, 22:52
by sun
EwnetYashenifal wrote: ↑30 Jan 2022, 20:32
የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Simih ekko FesamnetYashenifal bibal yishalaal! 
Re: የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Posted: 31 Jan 2022, 10:59
by Wedi
EwnetYashenifal wrote: ↑30 Jan 2022, 20:32
የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገብር እና በገዳ ስርዓት እንዲተዳዳር ለማድረግ በሽመልስ አብዲሳ ተመድቦ እየሰራ ያለው የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው!!
Please wait, video is loading...
Re: የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Posted: 31 Jan 2022, 12:07
by Abere
ለእራሱ ከፈለገ ከግንባሩ ላይ የደረቀ ቋንጣ ቁላ እንደ ላውንቸር ግንባሩ ላይ ቸክሎ ይንገባረር። ስለ ጉራጌ ህዝብ የመምከር ብቃትም ውክልናም የለው። ከየት የመጣ ጅል ነው ደግሞ ይኸ? ሌሎች ከጉራጌ እንድማሩእንጅ ጉራጌ ከሌሎች ለዚያውም ጎጅ ባህል እንድማር በዙም አስፈላጊ አይደለም። አባ ገዳ አባ ብጥብጥ ሰው ሰርቶ እንድኖር ሳይሆን ሳይሰራ በመቀማት እና በማወክ መኖር ነው። ይመስለኛል ይህ ሰውየ ከ ሽመልስ አብድሳ ከማሳመን እና የማደናገር (convince & confuse) ሰለባዎች መካከል አንዱ ነው። የጉራጌ ብልጥ እንጅ ፈዛዛ እና የሚነጠቅ አልሰማንም።
Re: የጉራጌ ሕዝብ ለኦሮሙማ ብልጽግና ስብስብ ካልተገዛ የትም አይደርስም የሚለውን የደደበ አስተሳሰብ ይዞ የመጣውን ትግስቱ ምናምን የተባለውን የደቡብ መሪ፤ ተልእኮህን ኪስህ ክተተው በሉት
Posted: 31 Jan 2022, 13:48
by Horus
አበረ፣
እርስቱ ይርዳው ጥሩ መሪ ነው ወይስ መጥፎ መሪ የሚለውና ማለት የሚገባው በእርስቱ የሚመራው እራሱ የጉራጌ ሕዝብ ነው ። ከነዚያ የዲሲ ወረኞች ጋር ወደ ስህተት እንዳትሄድ! ሰላም ዋል ።