Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360:- የበቀቀኞቹ ቁንጮ ሜሞሪውን እንዲያድስ ተነግሮታል፡፡

Post by AbebeB » 16 Jan 2022, 15:20

  • የኦነግ ባለቤቶች ብዙ ናቸው እያለ መቁጠር ጀመረ፣ የዕለቱ የEthio 360 በቀቀን፡፡ ጠፋበት ግን ከማል ገልቹን አገኘና ጠራ፡፡ የምርጫ ቦርድ የሚያውቅ የከማል ገልቹ ድርጅት ግን ሌላ ነው፡፡

  • ሌሎችምንም ማፈላለግ ጀመረ፤ ብዙ የኦሮሞ ስም ያላቸውን ሰዎች ማፈላለግ ቀጠለና በተወለጋገደ ስም ጠራቸው፡፡ የጠራቸው ሰዎች ግን የፓለቲካ ድርጅት የላቸውም፣ አልነበራቸውም ወይም በምርጫ ቦርድ ያስመዘገቡት ኦነግ የሚል አይደለም፡፡

  • ታዲያ የዚህን ቆማጣ በቀቀን ሙከራ ምን እንበለው? የተለመደው የኦሮሞ ሕዝብ ጥላቻ የወለደው በኦሮሚያ ሠፋሪና ዶንቆሮ ማንነቱ ይገልጠው ይሆን? የሀብታሙ አያሌው ዓይነት ሌሎች በቀቀኖችንም የሚገልጽ ሌላ ሀሳብ ካላችሁ let me know.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethio 360:- የበቀቀኞቹ ቁንጮ ሜሞሪውን እንዲያድስ ተነግሮታል፡፡

Post by AbebeB » 16 Jan 2022, 15:35

ንፍጡን በሕዝብ ፊት እየጠራረገ የሚናገረውን ስድ አድግ ባለጌውን ሀብታሙ ኤየሉ አድምጡት፤


Post Reply