Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ልዩ መረጃ ‼️ በጋሸና፣በላሊበላ፣በመርሳ እና በቆቦ አካባቢ ተቆርጦ የቀረው የህወሀት ሀይል ላይ በድሮን በታገዘ ጥቃት በሺዎች የሚቆጠር የአሸባሪው ሀይል እረግፏል የምርኮኛው ደግሞ አይነገር

Post by ethioscience » 13 Dec 2021, 14:26


ልዩ መረጃ ‼️

#Ethiopia : በጋሸና፣በላሊበላ፣በመርሳ እና በቆቦ አካባቢ ተቆርጦ የቀረው የህወሀት ሀይል ላይ የኢትዮጵያ ሰራዊት በድሮን በታገዘ ጥቃት በሺዎች የሚቆጠር የአሸባሪው ሀይል እረግፏል የምርኮኛው ደግሞ አይነገርም ።

የራሳቸውን አስኬረን መርገጥ ጀምረዋል፣ ወደ መቀሌ አስወጡን፣ጥይት አልቆብናል፣ አግቡን ደብቁን የሚሉ የጣር ድምፆች በዝተዋል። የትም አያመልጥም ባለበት ይወቀጣል። ጦርነት ስለሆነ ታገሱ፣ነገሮች ተለዋዋጭ ናቸው። ከእናንተ የሚጠበቀው በምችሉት ትግሉን ማገዝ ነው።