Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

BREAKING: ይሄ ምርኮኛ ተመልከቱት ስለያዘው ወረቀት ሲጠየቅ የሱዳን ድግምት ነው እንዳትሞቱ ይጠብቃችዋል ብለው ነው የሰጡን አለቆቻችን አለ።

Post by ethioscience » 11 Dec 2021, 07:39


ይሄ ምርኮኛ ተመልከቱት ስለያዘው ወረቀት ሲጠየቅ የሱዳን ድግምት ነው እንዳትሞቱ ይጠብቃችዋል ብለው ነው የሰጡን አለቆቻችን አለ። አስቀድመን እንዲህ ብለን ነበር።

ከሊጥ እስከ አብሲት፣ ክራንች እና አርቴፍሻል አካል ሳይቀር የሚዘርፍ የወረደ ሌባ፣ ወንድ ሳይቀር የሚደፍር ግብረሰዶም ጁንታ፣ ሀሺሽን ስንቅ፣ ጥንቆላን ትጥቅ አድርጎ የሚንቀሳቀስ ስነምግባር አልባ አንጃ ነው ወያኔ።

የሚገርመው ነገር በጋሽና የነበሩት የባንዳ አመራሮች እንዳለ በድሮን አልቀዋል።

መከላከያ ለራሱ የሌለው ጁስ በኪሳቸው አዋጥተው ገዝተውለት ተንከባክበው አክመውታል!!









Post Reply