Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 20 Nov 2021, 16:24
- ኤርሚያስ (በዚህ ፎረም Dawi በሚል ይሣተፋል) አማራን ማን ይወክለዋል ሲል ይጨናነቃል፡፡ አማራን የሚወክል አይኖርም ምከንያቱም አማራ የሚባል ሕዝብ የለም፡፡
- ግና አይዞን፡፡ ብዙ አለ፡፡ ነባሮቹ ሕዝቦች ወደ ጉልህ መደረክ ይመጡና ይወከላሉ፡፡ አሁንም እየታገሉለት ያሉት እነ አገው ነጻ አውጪ ግንባር፣ የቅማንት ነጻነት ግንባርና AbebeB ይወክሉታል ማለት፡፡
- ዲቃላም ልክ እንደ በቆሎ ዘር ወደ አባቱ ወይም ወደ እናቱ ዘር እየጠራ (purified) ይሄዳል ማለት ነው፡፡ ይኅውም ባህላዊው የአማራ ክልል እንዳለው በ30 ዓመታት ይጠናቀቃል፡፡
- የበቀቀኖቹ ወሬ በዛሬው የEthio 360 ስጦሎጂያቸው ውስጥ ይገኛል፡፡