Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የEthio 360 ስኬት በሀብታዉ አያሌውና ኤርሚያስ ለገሰ ብርታት፤ በባለቴቲቱም ጥረት የተገኘ ነው፡፡

Post by AbebeB » 28 Aug 2021, 09:47

ሀብታዉ አያሌውና ኤርሚያስ ለገሰ ኦፊሴላዊ የህወሀት ዉታፍ ነቃይ እንደነበሩ ሁሉም ያውቃል እነርሱም በተለያዩ ጊዜያት ያስታውሱናል ይጎነታተሉበታልም፡፡

ለማንኛውም (ከሀይቁ በጭልፋ):
  • ቢያንስ 80 በመቶ የዪኑቬርሲቲ ተማሪዎች ሊመደቡ የሚገባው ከክልላቸው ውጭ ነው እያሉ በአብይ የሚመራውንየአማራን መንግስት ወትዉተው ከምን እንዳደረሱ አንባቢ የታዘበ ይመስላል፡፡
  • ኦሮሞን (ኦነግ) ና ትግራዋይን (ህወሀት) አሸባሪ ማለት ያስፈልጋል እያሉ መንግስታቸውን ሲወተዉቱ ኖረው አሁን ላይ ደግሞ የተፈጠረውን አጣብቂኝ የተባበሩት መንግስታት ያቀረበውን ተቃዉሞ አንባቢ የሚከታተል ይመስለኛል፡፡
  • ከኦሮሞና ትግራዋይ ጥላቻቸው የተነሳ የኢትዮጵያ ኤምፓየር እንድትበተን አበክረው የሚጥሩ መሆኑን ከየዕለቱ ዝግጅታቸው የማይማር አድማጫቸው ካለ ደንቀሮ መሆን አለበት፡፡
በአጠቃላይ Ethio 360 ኑሮ በዘዴን (በርገር ከዲያስፖራ) የመረጡ ከእውቀት ነጻ በሆኑ የበቀቀኖች ክምችት የተጠረነፈ ነው፡፡