Page 1 of 1

BREAKING Fana: Agames ‚Army 2‘ fully destroyed

Posted: 20 Aug 2021, 06:51
by ethioscience





በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ኃይል መመታቱ ተገለጸ በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ኃይል በሰሜን ወሎ ግንባር በተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት መመታቱ ተገለጸ፡፡

#Ethiopia : ዓርሚ ሁለት የሚባልና በከሀዲው ሜ/ጄ/ል ዮሀንስ፣ በምክትሉ ከሀዲው ማዕሾ በየነ እና ከሀዲው ከበደ ፍቃዱ እንዲሁም በሜካናይዝድ አዛዡ ከሀዲው ኮ/ል ገ/ስላሴ የተመራው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጠላት ሀይል ድባቅ መመታቱ ተገልጿል፡፡

በግንባሩ የተሰማሩ ሁለት ክ/ጦር አዛዦ እንደተናገሩት፣ መንግስት የተናጠል የተኩሥ አቁም እርምጃውን ካነሳ በኋላ ከበላይ በተሠጣቸው ትዕዛዝ መሠረት ጋሸናን ዋና ማዕከል በማድረግ ከዋድላ እስከ ላልይበላ መስመር ላይ የነበረውን የአሸባሪውን ሀይል መደምሠሳቸውን አረጋግጠዋል፡፡

በአሁኑ ሰዓት ጠላት በጀግኖቹ የሠራዊት አባላት፣ ልዩ ሀይል እንዲሁም የሚሊሻ አባላትና የአካባቢው አርሶ አደር ከበባ ውስጥ ሆኖ ይገኛል ነው የተባለው፡፡

ይህ የተዳከመ የጠላት ሀይል በጋሸና፣ መቄት፣ ሙጃ፣ በንፋሥ መውጫ አካባቢዎች እየተመታና እየተበተነ ይገኛል ብለዋል፡፡

በነዚህ አካባቢዎች በጠላት ላይ በተደረገ ጥቃት 3 ድሽቃ፣ 6 ሺህ የድሽቃ ጥይት፣ 87 የዕጅ ቦምብ፣ 229 ክላሽንኮቭ ነፍስ ወከፍ መሣሪያ፣ 5 ሺህ የክላሽ ጥይት፣ 1 የጦርሜዳ መነፅር ሲማረክ፣ በርካታ ቁጥር ያለው የሰው ኃይል እና ጠላት ይጠቀምባቸው የነበሩ 2 መድፎች እንዲሁም አንድ ዙ 23 መደምሰስ መቻሉን ዋና አዛዦቹ ገልፀዋል ሲል የመከላከያ ሰራዊት ገልጿል፡፡

Re: BREAKING Fana: Agames ‚Army 2‘ fully destroyed

Posted: 20 Aug 2021, 07:02
by Hawdian
That's good.

Amhara have to ambush them and raid their camps at night.

You know the country well.

If you kill just 100 per day, they will surrender, try to hide, or commit suicide.

You letting them camp?

Re: BREAKING Fana: Agames ‚Army 2‘ fully destroyed

Posted: 20 Aug 2021, 07:04
by ethioscience

Re: BREAKING Fana: Agames ‚Army 2‘ fully destroyed

Posted: 20 Aug 2021, 07:14
by ethioscience
@yaballo : Stay tuned for more evidences …🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍

Re: BREAKING Fana: Agames ‚Army 2‘ fully destroyed

Posted: 20 Aug 2021, 07:23
by Hawdian
ethioscience wrote:
20 Aug 2021, 07:04
@yaballo: stay tuned I will post you some lovely photos ….hope you had the chance to watch this viewtopic.php?f=2&t=270227

Thanks for this Somali bro, going to follow him now.

I wouldn't waste my time with Yaballo and plz try not to share dead bodies.

Yaballo Borana are irrelevant in Ethiopia and Kenya let alone him.

Small Somali tribe called Garre destroys them easily

Re: BREAKING Fana: Agames ‚Army 2‘ fully destroyed

Posted: 20 Aug 2021, 09:14
by Hawdian
Gashena


Re: BREAKING Fana: Agames ‚Army 2‘ fully destroyed

Posted: 21 Aug 2021, 01:35
by Fiyameta
:shock: :shock: :shock: :shock: :shock:
ethioscience wrote:
20 Aug 2021, 07:14
@yaballo : Stay tuned for more evidences …🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍