Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ወይ መኧልቲ : እንኳን ከ " ጠላት የተበተነ ዱቄት ሆኗል " ወደ "ጠላት ወደ ወጥመዳችን እየገባ ነው" አሸጋገራችሁ

Post by Thomas H » 15 Aug 2021, 23:26

"ጠላት ወደ ወጥመዳችን እየገባ ነው፡፡የማሸነፍ ዐቅማችን ተደራጅቶና ተጠናክሮ እየወጣ ነው፡፡ቃል እንደ ገባነው እጅን በአፍ የሚያስጭን ገድል መፈጸማችንን የምናበሥርበት ጊዜው ቅርብ ነው፡፡
የያዝነው የኢትዮጵያን አምላክ ነው፤ የምንታገለው ለኢትዮጵያ ነው፣ የሚዋጋው የኢትዮጵያ ጦር ነው፡፡ በመጨረሻም ታሪክ እንደሚነግረን አሸናፊዋ ኢትዮጵያ ናት፡፡

ዓብይ ዝናቡ August 2021


"አንድ ጥይት እስኪቀር ተዋግቼ የቴድሮስን አሟሟት ነው የምሞተው"
መንግሥቱ ኃይለማርያም May 1991