Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ ወልድያ ከባድ ጦርነት ላይ ናት!

Posted: 08 Aug 2021, 14:40
by Ejersa
መከላከያ ያፈገፈገ መስሏቸው በደስታ ወደ ወልድያ ለመግባት ተሰብስበው ባለበት ወቅት የጥይት ዶፍ ጁንታው ላይ ወርዶ አልቀዋል። በመርሳ በኩል ለመግባት ሙከራ ያደረጉት ጁንታዎች አይቀጡ ቅጣት እየተቀጡ ነው።

የመርሳ ወጣቶች፦ ከወልድያ ጭፍጨፋ ተርፎ የፈረጠጠው በቁጥር አናሳ ጁንታ በስሪንቃ ገጠራማ ክፍል ወደ መርሳ መሄጃ ታይቷል መባሉን ከሰሙ በሗላ በጥልቆ፣ በገጀራና በክላሽ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል።

Re: ሰበር ዜና፣ ወልድያ ከባድ ጦርነት ላይ ናት!

Posted: 08 Aug 2021, 15:47
by Za-Ilmaknun
ሰበር ዜና
*
በ27 ተሽከርካሪ ስንቅና ትጥቅ ጭኖ ወደ ወልዲያ ሲገሰግስ የነበረው የአሸባሪው ህወሃት ጦር ሳንቃ ላይ ከነ ተሽከርካሪው ሙክክ ተደርጓል።

በተመሳሳይ በአበርገሌ በኩል ሰቆጣ ለመውረር የአሸባሪው ሃይል ከትላንት 9:00 ሰዓት እስከ ሌሊቱ 6:00 ሰዓት በተደረገው ውጊያ ዋግ ሹሞች አፈር ድሜ አብልተውታል።

ክተትልኝ
አንክትልኝ‼️

Re: ሰበር ዜና፣ ወልድያ ከባድ ጦርነት ላይ ናት!

Posted: 08 Aug 2021, 15:55
by Kuasmeda
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Za-Ilmaknun wrote:
08 Aug 2021, 15:47