Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አማራ በመጣው ወሬ ሁሉ አይረበሽም: ላሊበላ የወያኔ መቀበርያ ይሆናል

Post by Abaymado » 05 Aug 2021, 22:18

እንዴት ላሊበላ እንደደረሰ ባላቅም: የወሬኞች ድንፋታ ጆራችንን አደነቆረን:: መከላከያስ ለምን ለቆ ወጣ? እና ኢትዮጵያን አማራ ብቻ መጠበቅ አለበት?
አማራ ዛሬ እና ነገ እንደሚደመስሳቸው ጥርጥር የለኝም::

አቃጣሪ ወረኞች አፋችሁን ያዙ:: ሄደህ ተዋጋ ወይም ዝም በል::

ወሬ

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አማራ በመጣው ወሬ ሁሉ አይረበሽም: ላሊበላ የወያኔ መቀበርያ ይሆናል

Post by Abaymado » 05 Aug 2021, 22:30

አማራ ማንም ስላዘዘው የሚዋጋ ወይም አትዋጋ ስለተባለ የሚዋጋ አይደለም::

axzhole


Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አማራ በመጣው ወሬ ሁሉ አይረበሽም: ላሊበላ የወያኔ መቀበርያ ይሆናል

Post by Abaymado » 05 Aug 2021, 22:50

dawwit wrote:
05 Aug 2021, 22:37
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ደረጄ እንደመጣለት ነው የሚቀደደው ::
ደረጄ እርግጠኛ ነኝ ነገ 180 ዲግሪ ይገለበጣል::



Post Reply