Page 1 of 1

ህወሓት ትውልድ እየጨረሰ ነው: ዛሬ በአፋር ህጻናት የህወሓት ታጣቂዎች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል!

Posted: 28 Jul 2021, 07:09
by Ejersa
ከታች ያሉት ህፃናት ወላጆቻችሁ የት ናቸው እንዲጎብኛችሁ እናድርግ ስንላቸው የነገሩን ነገር በጣም አሳዘኝ ነው ህወሓት ሀይሎች እናቴንና አባቴን እኔ ፊት ነው የገደሉት አለን ለምን?? ስንለው.. መጀመሪያ እናቴ ልጄ ትንሽ ነው አይሄድም ስትል ገደሏት ከዚያ አባቴ ደንግጦ በየዘዉ ዱላ ሰዉየዉን ስመተዉ እዚያው ገደሉትና እኔን ይዘዉኝ ሄዱ ቡድኑን የቀላቀልኩት በእንደዚህ መልኩ እንጂ ወድጄ አይደለም አለ። በጣም አሳዛኝ ነው ልጆቹ አሁን ዱፍቲ ሆስፒታል ናቸው :shock: :shock: :shock: :shock:

Re: ህወሓት ትውልድ እየጨረሰ ነው: ዛሬ በአፋር ህጻናት የህወሓት ታጣቂዎች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል!

Posted: 28 Jul 2021, 07:43
by Weyane.is.dead
:shock: :shock: :shock:
Ejersa wrote:
28 Jul 2021, 07:09