የአብይ አሕመድና የአማራ ልሂቃን ኢትዮጵያ አወዳደቅ
Posted: 15 Jul 2021, 21:51
Fitch የአገራትን የኢኮኖሚና የመዋዕለ ንዋይ ዓቅም፤ እንዲሁም ከፀጥታና ከተለያዩ የአገራት ነባራዊ ሁኔታ አኳያ ለኢንቨስትመንት እና ለብድር አሰጣጥ ያለውን አመቺነት፤ ወይም ስጋት፤ የሚያጠናና ለአገራት ኢኮኖሚና የብድር ዓቅም ደረጃ የሚሰጥ ተቋም ነው::
ይህ ተቋም ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ቀጥላ የመጨረሻውን ዝቅተኛ ደረጃ ይዛለች ብሏል:: ተቋሙ በዝርዝር ጥናትና በማስረጃ አስደግፎ እንዳቀረበው፤ ከቅርብ ዓመታት በፊት አገሪቱ ከነበራት ከፍተኛ ደረጃ፤ በአብይ አሕመድ አስተዳደር ዓዘቅት ውስጥ እንደገባች አመልክቷል::
አገሪቱ ለልማት ሆነ ለውጭ ኢንቨስትመንት መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ፤ ከፍተኛ ስጋትና አለመረጋጋት ካለባቸው የመጨረሻ አዋጭ ያልሆኑ አገራት ውስጥ ዋነኛዋ ናት ይላል::

https://www.facebook.com/kassa.hailemar ... 4476996828