Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የሚንሊክ ጊዜ በዓድዋ ጦርነትና በአብይ ዘመን የትግራይ ወረራ ከኦሮሞ ብሔራዊ ጥቅም አንፃር ተመሣሳይ ነው፡፡

Post by AbebeB » 07 Jul 2021, 21:38

  • ጣሊያን የመጣው የኢትዮጵያን ኤምፓየር በሰለጠነ ፊዴረሽን ለማስተዳደር ነበር፡፡
  • ትግራዋይም ከአማራ ጋር እየተዋጋ ያለው የኢትዮጵያ ኤምፓየር በሰለጠነ ፊዴረሽን እንድትተዳደር ነው፡፡
  • የሰለጠነን ፊዴረሽን አስተዳደር መዋቅር ደግሞ የኦሮሞ ሕዝብ ለዘላቂ ሰላምና ዲሞክራሲ ሲባል ይፍልገዋል፡፡
  • ስለዚህ ወደ ትግራይ የዘመተው ኦሮሞ ፈልጎ ሣይሆን ስልጣን ተቆናጠጡት የቅኝ ገዥ አማራ መንግስታት አስገድደዉት መሆኑ ከታሪክና አሁን ከሚታየው ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ልክ ነው፡፡