Page 1 of 1

ኤርትራን ያስገነጠው የሚንሊክ መረብ ምላሽ ውሳኔ አሁን ኢትዮጵያን በሚመራው የአማራ መንግስት በትግራይ ተደገመ! የትግራይ ነፃ ሪፑብልክ በአማራ ታወጀ!

Posted: 30 Jun 2021, 12:41
by AbebeB
  • ኤርትራን ያስገነጠው የሚንሊክ መረብ ምላሽ ውሳኔ አሁን ኢትዮጵያን በሚመራው የአማራ መንግስት በትግራይ ተደገመ! አማራ ነፃ የትግራይን ሪፑብልክ አወጀ!
  • It is no wonder that we Oromos insisted that Amhara regime is gullible and have had no democratic potential to lead even its native nation leave alone empire like Ethiopia.
  • Today, the Prime Minter of Ethiopia and the FA messed on this issue and left legitimate ground for Tigray to secede.
  • Reuters quoted the PM as “Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed acknowledged government troops had left Tigray's regional capital Mekelle after months of fighting, saying it was because the city was no longer the "centre of gravity for conflicts".
https://www.reuters.com/world/africa/et ... 021-06-30/

Re: ኤርትራን ያስገነጠው የሚንሊክ መረብ ምላሽ ውሳኔ አሁን ኢትዮጵያን በሚመራው የአማራ መንግስት በትግራይ ተደገመ! የትግራይ ነፃ ሪፑብልክ በአማራ ታወጀ!

Posted: 30 Jun 2021, 12:51
by Abere
AbebeB ተገሩ/ትግሬው፤
ኦሮሞን ከዚህ መደባልቅ ለምን አስፈለገ? አማራ እንኳን ቢተውህ ኦሮሞ የሚለቅህ አይምስለህ። ኣዎን ኦነግ ወያኔ ነው ግን ከትግሬ የተሻለ ኢትዮጵያዊነት ወኔ ስሜት ያለው ብዙ ኦሮሞ አለ። የቆጥ የባጥ ባትቀባጥር ጥሩ ነው። ደግሞ ውሸት ባህላችሁ መሆኑ የዐደባባይ ሚስጥር ሆነ።

Re: ኤርትራን ያስገነጠው የሚንሊክ መረብ ምላሽ ውሳኔ አሁን ኢትዮጵያን በሚመራው የአማራ መንግስት በትግራይ ተደገመ! የትግራይ ነፃ ሪፑብልክ በአማራ ታወጀ!

Posted: 30 Jun 2021, 14:09
by Jaegol
Secede tigreas secede…🤣😳🤣

Re: ኤርትራን ያስገነጠው የሚንሊክ መረብ ምላሽ ውሳኔ አሁን ኢትዮጵያን በሚመራው የአማራ መንግስት በትግራይ ተደገመ! የትግራይ ነፃ ሪፑብልክ በአማራ ታወጀ!

Posted: 30 Jun 2021, 14:17
by AbebeB
Jaegol wrote:
30 Jun 2021, 14:09
Secede tigreas secede…🤣😳🤣
Jaegol,
ሱማሌ ነህ እንዴ? አማራ እንዳልሆንክ ግን ከአባባልህ እገነዘባለሁ፡፡ ጤባው ከአንተ በፊት የጻፈውን አንብበሀል ግን?

Re: ኤርትራን ያስገነጠው የሚንሊክ መረብ ምላሽ ውሳኔ አሁን ኢትዮጵያን በሚመራው የአማራ መንግስት በትግራይ ተደገመ! የትግራይ ነፃ ሪፑብልክ በአማራ ታወጀ!

Posted: 01 Jul 2021, 00:31
by AbebeB
የሚንሊክን ስህተት ገበሬ ከመሆኑ ጋር ማያያዝ እንችላለን፡፡ እነኚህሳ? ያው ጎጃሜ ኖሮ ኖሮ ማጭድ ሰርቆ ሄደ ማለት እኮ ነው, i.e., አማራ በሚማርም ያው ወደ ግብርና ይመለሳል ማለት ነው፡፡

Re: ኤርትራን ያስገነጠው የሚንሊክ መረብ ምላሽ ውሳኔ አሁን ኢትዮጵያን በሚመራው የአማራ መንግስት በትግራይ ተደገመ! የትግራይ ነፃ ሪፑብልክ በአማራ ታወጀ!

Posted: 01 Jul 2021, 00:56
by Zmeselo
You rodents had power in Ethiopia for almost 3 decades, but you leeches never triggered article 39. Why?

Because to you article 39 is meaningless unless you get an outlet to the sea through Eritrea, hence the 1998-00 war. You failed miserably in that endeavor sacrificing a lot of amara & oromo in the process, so what you've got left now is to live in misery within Ethiopia as a 5th class citizen. Chgray alone, can't survive a month.