ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!
Posted: 13 Apr 2021, 04:57
የትህነግ ታጣቂ ስራው መዋጋት ብቻ ሳይሆን ሰቅጣጭ ፊልም መስራት ነው። የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሰራዊት መለዮ እየለበሰ ንፁሃንን እየገደለ ፊልም ይቀርፃል። ባለፈው መከላከያ ሰራዊቱ ፈፀመው ተብሎ በሃሰት የተሰራው የዚህ አምሳያ ነው። የኤርትራን ሰራዊት መለዮ አልብሰው ጡት አስቆርጠው ፊልም ሊሰሩ እንደሞከሩት ሁሉ ሌላውን የጭካኔ ድራማም ሰርተዋል።

የትህነግ ታጣቂዎች የጭካኔ ድራማውን በስልካቸው ለመቅረጽ ጥረት ሲያደርጉ ስደተኞች ማምለጣቸውና ይህ ልጅም ሲያመልጥ መመታቱ ነው የተገለፀው። መረጃውን ያጋራችው በስደተኞች ጉዳይ ባለሙያ ነች።

የትህነግ ታጣቂዎች የጭካኔ ድራማውን በስልካቸው ለመቅረጽ ጥረት ሲያደርጉ ስደተኞች ማምለጣቸውና ይህ ልጅም ሲያመልጥ መመታቱ ነው የተገለፀው። መረጃውን ያጋራችው በስደተኞች ጉዳይ ባለሙያ ነች።