የትህነግ ታጣቂዎች የጭካኔ ድራማውን በስልካቸው ለመቅረጽ ጥረት ሲያደርጉ ስደተኞች ማምለጣቸውና ይህ ልጅም ሲያመልጥ መመታቱ ነው የተገለፀው። መረጃውን ያጋራችው በስደተኞች ጉዳይ ባለሙያ ነች።

Ejersa wrote: ↑13 Apr 2021, 04:57የትህነግ ታጣቂ ስራው መዋጋት ብቻ ሳይሆን ሰቅጣጭ ፊልም መስራት ነው። የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሰራዊት መለዮ እየለበሰ ንፁሃንን እየገደለ ፊልም ይቀርፃል። ባለፈው መከላከያ ሰራዊቱ ፈፀመው ተብሎ በሃሰት የተሰራው የዚህ አምሳያ ነው። የኤርትራን ሰራዊት መለዮ አልብሰው ጡት አስቆርጠው ፊልም ሊሰሩ እንደሞከሩት ሁሉ ሌላውን የጭካኔ ድራማም ሰርተዋል።
የትህነግ ታጣቂዎች የጭካኔ ድራማውን በስልካቸው ለመቅረጽ ጥረት ሲያደርጉ ስደተኞች ማምለጣቸውና ይህ ልጅም ሲያመልጥ መመታቱ ነው የተገለፀው። መረጃውን ያጋራችው በስደተኞች ጉዳይ ባለሙያ ነች።
![]()