Page 1 of 1

Video Of አርአያ ተ/ማርያም: ከትግራይ የተሰማው አስደሳች ምስጢሮች:--ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ታወቀ:==የህወሃት ባለስልጣን ስም ቀይሮ በድጋሚ ተሾመ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 10 Apr 2021, 09:22
by tarik

Re: Video Of አርአያ ተ/ማርያም: ከትግራይ የተሰማው አስደሳች ምስጢሮች:--ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ታወቀ:==የህወሃት ባለስልጣን ስም ቀይሮ በድጋሚ ተሾመ!!! WEEY GUUD !!

Posted: 10 Apr 2021, 10:34
by Ejersa
This one is the last operation!!! :lol: :lol: :lol: :lol:
tarik wrote:
10 Apr 2021, 09:22

Re: Video Of አርአያ ተ/ማርያም: ከትግራይ የተሰማው አስደሳች ምስጢሮች:--ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ታወቀ:==የህወሃት ባለስልጣን ስም ቀይሮ በድጋሚ ተሾመ!!! WEEY GUUD !!

Posted: 10 Apr 2021, 10:59
by Ejersa
መከላከያ ሠራዊት በጁንታው ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ። በሶስት ቀን ኦፐሬሽን ከሺ በላይ የልዩ ሓይል አባላት እጃቸውን ሲሰጡ፣ ብዛት ያላቸው ታጣቂዎች ተደምስሰዋል። በስድስት ቦታ የነበረው ኦፐሬሽን፣ የአምስቱ ስለተደመሰሱ አሁን የቀሩት እነ ደብረጽዮን፣ ጻድቃንና ታደሰ ወረደ የሚገኙባቸው ከዋጀራት ተጠራርገው ወደ ዳንዴ፣ አፋር ክልል ገብተዋል። በዚህ ኦፐሬሽን ከፍተኛ አመራሮች የተገደሉ ሲሆን ዝርዝሩ እንደደረሰን እናቀርባለን።
tarik wrote:
10 Apr 2021, 09:22