Re: Video Of አርአያ ተ/ማርያም: ከትግራይ የተሰማው አስደሳች ምስጢሮች:--ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ታወቀ:==የህወሃት ባለስልጣን ስም ቀይሮ በድጋሚ ተሾመ!!! WEEY GUUD !!
መከላከያ ሠራዊት በጁንታው ላይ ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ። በሶስት ቀን ኦፐሬሽን ከሺ በላይ የልዩ ሓይል አባላት እጃቸውን ሲሰጡ፣ ብዛት ያላቸው ታጣቂዎች ተደምስሰዋል። በስድስት ቦታ የነበረው ኦፐሬሽን፣ የአምስቱ ስለተደመሰሱ አሁን የቀሩት እነ ደብረጽዮን፣ ጻድቃንና ታደሰ ወረደ የሚገኙባቸው ከዋጀራት ተጠራርገው ወደ ዳንዴ፣ አፋር ክልል ገብተዋል። በዚህ ኦፐሬሽን ከፍተኛ አመራሮች የተገደሉ ሲሆን ዝርዝሩ እንደደረሰን እናቀርባለን።