Page 1 of 1
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 01 Apr 2021, 10:18
by Meleket
“ረፈረንዱም ዝገበርና እኮ እዞም ሎሚ ጥዑያት ዘለዉ ጽባሕ እንተተጸለሉ ኣይፍለጥን’ዩ ኢልና ኢና።” ቃል ጅግና ተጋዳላይ ኃይለ ወልደንስኣ [ድሩዕ]
“ረፈረንዱም ያካሄድነው እኮ፡ ማን ያውቃል፡ ዛሬ ጤነኛ የሚመስሉት [የቀጠናችን ቦለቲከኞች]፡ ነገ ከነገ በስትያ ቢያብዱስ ብለን ነው?!” የጀግናው ታጋይ ኃይለ ወልደንስኣ [ድሩዕ] ለዘላለም የማይናወጥ ህያው ኤርትራዊ ቃል
“የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም” እንዲሉ፡
፡ ምንም እንኳ በሰፊው የኤርትራ ህዝብ ግፊት፡ የጦቢያው ውጭ ጉዳይ አፈቀላጤ፡ ይቅርታ ለማለት ቢሞክርም፡ በርግጥ ዲና ሙፍቲ ካበዱት ኢጦቢያውያን ቦለቲከኞች ውስጥ አንዱ መሆኑን በይፋ አረጋግጧል።
እብደቱ ከየትኛውም ኣቅጣጫ ሊከሰት ቢችልም፡ ጀግኖች ኤርትራውያን የነፃነት ታጋዮች ግን በኃይላቸው ያረጋገጡትን የኤርትራ ነፃነት፡ በማይናወጥ መልኩ፡ በሰፊው የኤርትራ ህዝብ ድምጽም አሳጅበው ሸላልመውታልና፡ ዘለዓለማዊ ክብርና ሞገስ ለሰማእቶቻችንና ለጀግኖቻችን!!!!
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 01 Apr 2021, 11:18
by pushkin
Thanks, Meleket for the poem with an interesting message for some elements who think that we Eritreans are fools. Our blessed hand for peace always confuses the Derg Teref Meref & Agames. Eritrea is a land gifted by our martyrs!!!!
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 01 Apr 2021, 12:04
by Masud
ኤርትራ በፍጹም ወደ ኢትዮጵያ እንድትመጣብን አንፈልግም።ኤርትራ መዥገር ናት እንኳን ተገላገልናት።
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 03:40
by Meleket
Masud wrote: ↑01 Apr 2021, 12:04
. . . ኤርትራ መዥገር ናት . . .
ለጅብ ችኩሉ በመግጠማችን “የቀን ጅቡ” የቀና መስሏልና፡ ባፍሪካ ቀንድ ቋንቋ፡ ኤርትራዊ ስንኝ እንቋጥርለታ!
መዥገር በትግርኛ ይባላል “ቍርዲድ”፡
የትግራዩ መዥገር እንዴት ነህ Masud. 
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 03:55
by Masud
ተጓዳኝ ናቸው መዥገርና እበት
የኤርትራው ሌባ እንደት ነህ መለከት?
ከትግራይ በሰረቅከው አሮጌ ብረት ድስት
ምግብ መቸም የለህ አርህን ብላበት::
Meleket wrote: ↑02 Apr 2021, 03:40
Masud wrote: ↑01 Apr 2021, 12:04
. . . ኤርትራ መዥገር ናት . . .
ለጅብ ችኩሉ በመግጠማችን “የቀን ጅቡ” የቀና መስሏልና፡ ባፍሪካ ቀንድ ቋንቋ፡ ኤርትራዊ ስንኝ እንቋጥርለታ!
መዥገር በትግርኛ ይባላል “ቍርዲድ”፡
የትግራዩ መዥገር እንዴት ነህ Masud.
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 05:02
by Meleket
ወዳጄ Masud ሚን ኣይነት ጊጢም’ኖ ባኪ ያጋጣምኮ!
ሚጊብ ካሌለ ታድያ አርም ሆኔ ኢበት ካወዴት ዪመጣል ቢለህ ነው? ወዳጄ።
ባዚህ ኪፍላዛመን በቢረት ዲስትም ዪበላል ማለት’ኖ? ዪጋርማል!
ኣመሰግናሎሁ!
Masud wrote: ↑02 Apr 2021, 03:55
ተጓዳኝ ናቸው መዥገርና እበት
የኤርትራው ሌባ እንደት ነህ መለከት?
ከትግራይ በሰረቅከው አሮጌ ብረት ድስት
ምግብ መቸም የለህ አርህን ብላበት::
Meleket wrote: ↑02 Apr 2021, 03:40
Masud wrote: ↑01 Apr 2021, 12:04
. . . ኤርትራ መዥገር ናት . . .
ለጅብ ችኩሉ በመግጠማችን “የቀን ጅቡ” የቀና መስሏልና፡ ባፍሪካ ቀንድ ቋንቋ፡ ኤርትራዊ ስንኝ እንቋጥርለታ!
መዥገር በትግርኛ ይባላል “ቍርዲድ”፡
የትግራዩ መዥገር እንዴት ነህ Masud.
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 05:25
by Masud
የኤርትራ ሌቦች የኤርትራ ገልቱ
በኢትዮጵያ ገብተው በጣም ስያምታቱ
"ቶሎ ውጡ!" ተባሉ እሰይ የት አባቱ።
የኤርትራ ሰው ክልፍልፍ እንደውሻ
ሹካ ማንኪያ ሰርቆ ስሮጥ ወደ ዋሻ
ተሰባብሮ አለቀ ለማይረባ ጉርሻ።
ከነዝህም ሌቦች መለከት አንዱ ነው
እዠልጠው ነበር በአካል ባገኘው።
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 05:28
by Eripoblikan
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 07:22
by Selam/
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 11:06
by Meleket
ካብ ዋዛ ምስ ቍምነገርና ናብ ኣርእስትና ክንምለስ ኢና።
ሓዉና pushkin ስለቲ ሓቂ ኪግለጽ ምትብባዕኻ ብልቢ ነመስግነካ።
ኣያታትና “ከምዡ ገቢሩሎም ኦ ጐሚዳ ኣባ ብልሓቱ . . .” እናበሉ ኣብዡ ካብ በጻሕና፡
ሕጂ ድማ ዘይጸዓድ ወለዶና ብጥምረት ከምዡ’ዩ ዚብል ዛሎ
ኣይንኽእሎን’ዶ ኢልክናና፡
ኣብ’ቲ ውራይና!
ኣይንኽእሎን’ዶ ኢልክናና፡
ኣብ’ዚ ዉራይና!
pushkin wrote: ↑01 Apr 2021, 11:18
Thanks, Meleket for the poem with an interesting message for some elements who think that we Eritreans are fools. Our blessed hand for peace always confuses the Derg Teref Meref & Agames. Eritrea is a land gifted by our martyrs!!!!
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 02 Apr 2021, 11:57
by Axumezana
Eritrea is being buried in Tigray . It will be with out government and unstable until a Tigrayn heart Eritrean is recruited from dispora!
Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም
Posted: 03 Apr 2021, 03:17
by Meleket
Axumezana wrote: ↑02 Apr 2021, 11:57
Eritrea is being buried in Tigray . It will be with out government and unstable until a Tigrayn heart Eritrean is recruited from dispora!
ወደ ኣርእስታችን ስንመለስ፦
አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል። = ዲና ሲመታ Axumezana ያለቅሳል። = Axumezana ሲመታ ዲና ያለቅሳል።
ወዳጄ Axumezana ሃገረ ኤርትራም ሆነች ሃገረ ኢትዮጵያ፡ ኢትዮጵያዊቷ 'ክልል ትግራይ' ጭምር ኣይሞቱም ኣይቀበሩምም ለዘለዓለም ይኖራሉ። ትግራይ ት_ዕር!