Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የትግራይ ህዝብ በዘሩና በቋንቋው ምክንያት በባእድና በአማራ ሰራዊት እየተጨፈጨፈ ዜግነታችን የሚያከብር መንግስት እስክንፈጥር አንነሳም አንዘምርም" ተጋሩ አ.አ ዩንቨርስቲ ተመራቂዎች

Post by sarcasm » 29 Mar 2021, 19:03

መዝምሩ ሲዘመር ከወንበራቸዉ ባለመነሳት ፊታቸውን ኣዙረው ትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲቆም ተቃዉሟቸው ኣሰምተዋል

እነዚህ የኣዲስ ኣበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተመራቂዎች ናቸው ።
ዜጋ ሳይከበር "የዜግነት ክብር" ብሎ መዘመር ምን ፋይዳ ኣለው በማለት በምረቃ ቀናቸው መዝምሩ ሲዘመር ከወንበራቸዉ ባለመነሳት ፊታቸውን ኣዙረው ትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲቆም ተቃዉሟቸው ኣሰምተዋል ።
ትግራዋይ ግን ከምንድን ነው የተፈጠረዉ ማሸርገድ ኣይችልም ራሱ እንጂ ሌላ መስሎ መኖር ኣይችልበትም ።
ራሳችሁን ስለሆናቹ ኮርተንባችኋል መማር እንዲህ ነው ራስህን መሆን ።

የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተመራቂ የሆኑ የትግራይ ልጆች የዜግነት መዝሙር በሚዘመርበት ወቅት የትግራይ ህዝብ በዘሩና በቋንቋው ምክንያት በባእድና በአማራ ሰራዊት እየተጨፈጨፈ ዜግነታችን የሚያከብር መንግስት እስክንፈጥር አንነሳም አንዘምርም በማለት ለህዝባቸው ታሪካዊ ጀግንነት ፈፅመዋል።
ክብር ይገባችኋል!!!
#StopWarOnTigray!
#TigrayGenocide!
#amharamilitiaoutoftigray!
#EritreanTroopsOutofTigray!
#tigraywillprevail!!!

https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 6025210143

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: "የትግራይ ህዝብ በዘሩና በቋንቋው ምክንያት በባእድና በአማራ ሰራዊት እየተጨፈጨፈ ዜግነታችን የሚያከብር መንግስት እስክንፈጥር አንነሳም አንዘምርም" ተጋሩ አ.አ ዩንቨርስቲ ተመራቂዎች

Post by Sam Ebalalehu » 29 Mar 2021, 21:52

That is a baseless propaganda. The Tigray people have never been singled out because of who they are or because of the language that they speak. In fact, there are Tigreans who speak Tigrena who are right now working with Abiy.
The enemy that the Ethiopian government is going after is TPLF. The young Tigrean graduates have the right to support the discredited TPLF. But it is disingenuous to say the Ethiopian government is the enemy of Tigray. In politics it is not wise to appeal only to the already converted. Yes, their action might push Eden’s adrenaline going, but it has been going overdrive for the last three months anyway.
Their protest should focus to appeal to Ethiopians at large. By lying they undercut their own message.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የትግራይ ህዝብ በዘሩና በቋንቋው ምክንያት በባእድና በአማራ ሰራዊት እየተጨፈጨፈ ዜግነታችን የሚያከብር መንግስት እስክንፈጥር አንነሳም አንዘምርም" ተጋሩ አ.አ ዩንቨርስቲ ተመራቂዎች

Post by sarcasm » 30 Mar 2021, 09:54

Sam Ebalalehu wrote:
29 Mar 2021, 21:52
That is a baseless propaganda. The Tigray people have never been singled out because of who they are or because of the language that they speak. In fact, there are Tigreans who speak Tigrena who are right now working with Abiy.
The enemy that the Ethiopian government is going after is TPLF. The young Tigrean graduates have the right to support the discredited TPLF. But it is disingenuous to say the Ethiopian government is the enemy of Tigray. In politics it is not wise to appeal only to the already converted. Yes, their action might push Eden’s adrenaline going, but it has been going overdrive for the last three months anyway.
Their protest should focus to appeal to Ethiopians at large. By lying they undercut their own message.
"የህግ ማስከበር ዘመቻ ይደረጋል" ሲባል በአመራሮች ላይ ብቻ ትኩረት ያደርጋል የሚል ግምት ነበረን።
አሁንኮ በገጠርም በከተማም ከእያንዳንዱ መኖሪያ ቤት ንብረት ተዘርፏል። ግድያው አስገድዶ መድፈሩ እጅግ ዘግናኝ ነው። ጦርነቱ በዚህ ደረጃ በሰፊው ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም
ዓምዶም በርሀ (ዓረና)

viewtopic.php?f=2&t=252521

"ፊቷ ያዞረችብን ሀገር ፊታችን አዞርንባት!"
ሀገር በሰው ልብ ውስጥ ያለ የአብሮነት ቃል ኪዳን ነው... (እንበለው)
ተጋሩ ሃገሬ ብለው በመስዋእትነት እና በእምነት ያቆዩዋትን ሃገር ስትትከዳቸውና በላያቸው ላይ በዓለም ተፈፅሞ የማያውቅ ክደት ስትፈፅምባቸው ጊዜ... "የሃገራዊ መዝሙሯን ሲዘመር" እንዲህ ባለ መልኩ ፊታቸው አዙረውባታል...

Post Reply