ዛሬም በኢትዮዽያዊቷ ሲሲሊ (ትግራይ) እነ ስዩም መስፍን፣ ዐባይ ፀሐዬ ወዘተ ወያኔዎች በህይወት አሉ መቸ ይመጣሉ ነው ወሬው።
ዛሬም በኢትዮዽያዊቷ ሲሲሊ (ትግራይ) እነ ስዩም መስፍን፣ ዐባይ ፀሐዬ ወዘተ ወያኔዎች በህይወት አሉ መቸ ይመጣሉ ነው ወሬው።በኢትዮዽያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ የውሸት ፩ኛ መሸመኛ የሆነው ትግራይ ክፍለ ሃገር ገና ብዙ አስቂኝ ቂላቂል ነገር ያሳማናል። ትግራይ ብር ያትማል መቺ አርሶ ያመርታል እያሉን ነው አሁን ደግሞ። ናቅፋ እና ብር በጆንያ ይሰፈራል በእኛዋ ትግራይ Sicily.
Re: ዛሬም በኢትዮዽያዊቷ ሲሲሊ (ትግራይ) እነ ስዩም መስፍን፣ ዐባይ ፀሐዬ ወዘተ ወያኔዎች በህይወት አሉ መቸ ይመጣሉ ነው ወሬው።
ሲሲሊ = Sea of the sillies
A fitting name for ....
A fitting name for ....
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19