Page 1 of 1
Confidential News('Ticking time bomb'): አዲስ አበባ ተቀምጠው በቤኒ ሻንጉልና ወለጋ ላይ ዜጎችን ያስጨረሱ 222 የደህንነት ሰራተኞች ስም ዝርዝር ታወቀ
Posted: 30 Dec 2020, 14:48
by ethioscience
Re: Confidential News('alarming'): አዲስ አበባ ተቀምጠው በቤኒ ሻንጉልና ወለጋ ላይ ዜጎችን ያስጨረሱ የደህንነት ሰራተኞች ስም ዝርዝር ታወቀ
Posted: 30 Dec 2020, 15:02
by ethioscience
Part 1 ወንድም Lakeshore ስለዚህ መረጃ የምታውቀው ነገር ካለ ብታካፍለን ደስ ይለናል ከምስጋና ጋር

Re: Confidential News('alarming'): አዲስ አበባ ተቀምጠው በቤኒ ሻንጉልና ወለጋ ላይ ዜጎችን ያስጨረሱ የደህንነት ሰራተኞች ስም ዝርዝር ታወቀ
Posted: 30 Dec 2020, 15:36
by ethioscience
ethioscience wrote: ↑30 Dec 2020, 15:02
Part 2 ወንድም Lakeshore ስለዚህ መረጃ የምታውቀው ነገር ካለ ብታካፍለን ደስ ይለናል ከምስጋና ጋር

Re: Confidential News('alarming'): አዲስ አበባ ተቀምጠው በቤኒ ሻንጉልና ወለጋ ላይ ዜጎችን ያስጨረሱ 222 የደህንነት ሰራተኞች ስም ዝርዝር ታወቀ
Posted: 30 Dec 2020, 15:42
by Abere
ግልፅ እኮ ነው እንድሁ በስም ዝርዝር እና በስልክ ቁጥር ተለዩ እንጅ። ዐብይ አህመድ ገና በሚመራው የመንግሥት መዋቅር ውስጥ እግራቸውን ዘርግተው ጥፋት የሚፈፅሙ ኃይሎች አሉ። ኃይሌ ጎንፋ፣ ታዬ ደንዳ፣ሽመልስ አብዲሳ፣ ወዘተ እኮ ተመሳሳይ ነገር ነው ሲያወሩን የነበረው። ታዲያ በኦዴፓ እና በብልፅግና ወዘተ ድሪቶ የተደበቁት ተባዮች እንዴት አይበዙ። ፈርሶ ካልተሰራ በስተቀር ተባዮቹ አይጠፉም።
Re: Confidential News('alarming'): አዲስ አበባ ተቀምጠው በቤኒ ሻንጉልና ወለጋ ላይ ዜጎችን ያስጨረሱ 222 የደህንነት ሰራተኞች ስም ዝርዝር ታወቀ
Posted: 30 Dec 2020, 15:49
by ethioscience
ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የሆነ መንግስት ካለ በውስጣችው የተሰገሰጉ ከወያኔው ስርዐት ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች ከመንግስት ሃላፊነት እንዲነሱ መደረግ አለበት!!
Re: Confidential News('Ticking time bomb'): አዲስ አበባ ተቀምጠው በቤኒ ሻንጉልና ወለጋ ላይ ዜጎችን ያስጨረሱ 222 የደህንነት ሰራተኞች ስም ዝርዝር ታወቀ
Posted: 30 Dec 2020, 16:47
by ethioscience
Debre Tsion had to be liquidated after this speech but Abiy government turned a blind eye to understand his political game and now we are witnessing the consequences
Re: Confidential News('Ticking time bomb'): አዲስ አበባ ተቀምጠው በቤኒ ሻንጉልና ወለጋ ላይ ዜጎችን ያስጨረሱ 222 የደህንነት ሰራተኞች ስም ዝርዝር ታወቀ
Posted: 30 Dec 2020, 19:44
by ethioscience