Page 1 of 1
ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
Posted: 25 Dec 2020, 00:38
by EPRDF
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
Posted: 25 Dec 2020, 04:05
by kibramlak
ማስተካከያ፣ ጦርነቱ የተጠናቀቀው በ ሁለት ሳምንት ነው!
ሲቀጥል፣ አሮጌ የ ትህነግ አጋሜ ባንዳ አሸባሪ ውሸታም ሙስሊም መስሎ ቀረበ፣
በመጨረሻም፣ አንተ ራስህ የትህነግ አጋሜ ካድሬ ስለሆንክ፣ ውድቅ ነህ
ቻው !
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
Posted: 25 Dec 2020, 05:14
by Guest1
አማራና ትግሬ ክርስቲያኖች። እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች።
አንተን የሚያገባህ ጉዳይ አይደለም! መጥፎ ሽ***

Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
Posted: 25 Dec 2020, 06:07
by ethioscience
EPRDF wrote: ↑25 Dec 2020, 00:38
ይሔ ውዳቂ ግለሰብ ወሬው የሚሰማው losers ጁንታው ከጉድጏድ ውስጥ መሆን አለበት
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
Posted: 26 Dec 2020, 02:56
by EPRDF
kibramlak wrote: ↑25 Dec 2020, 04:05
ማስተካከያ፣ ጦርነቱ የተጠናቀቀው በ ሁለት ሳምንት ነው!
ሲቀጥል፣ አሮጌ የ ትህነግ [deleted] ባንዳ አሸባሪ ውሸታም ሙስሊም መስሎ ቀረበ፣
በመጨረሻም፣ አንተ ራስህ የትህነግ [deleted] ካድሬ ስለሆንክ፣ ውድቅ ነህ
ቻው !
አቶ Kibreamlak,
የኔን ትሕንግ ወይን ውያኔ ወይን ካድሬ መሆኑን ተወት አድርግና፣ ሽማግሌው የሚለው ላይ ትኩረትሕን አድርግ። ሰውዬው እያለ ያለው፣ ራሱ የወያኔ ተቃዋሚ እንደነበረና አሁን መፋለም ላይ ላለው የወያኔ ሰራዊት ግድ እንደሌለው፣ ነገር ግን፣ ሰላማዊ የትግራይ ሕዝብ እንዲሁም የራሱ ዘመዶች በከንቱ ደማቸው መፍሰስ ላይ እንዳለ ነው የሚያማርረው፣ ያም በተለያዩ ነፃ በሆኑ የዓለም መገናኛ ብዙሃን እየተዘገበ ያለ ጉዳይ ነው። አማራም ይሁን ትግሬ ወይም ጋምቤላ ሺናሻ፣ ግድያ ግድያ ነው። ዛሬ ጭራህን የምታውለበልብ ዓዳሜ፣ ነገ እንደምታለቅስ አትዘናጋ።
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
Posted: 26 Dec 2020, 04:10
by Guest1
በእውነት አላዳመጥኩትም። ገና ሳየው ... እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች ሆነው እኔ የተሻልኩ ለማለት የተለጠፈ ይመስላል።

2ተኛ የሽማግሌ ስራ ማስታረቅ ሲባል ወገንተኛ መሆን የለበትም ነው። ሁለትንም ማውገዝ።
Re: ለምን ኣማራና ኣማርኛ ተናጋሪ ኣርገህ ፈጠርከኝ ከማለትህ በፊት"
Posted: 26 Dec 2020, 13:35
by EPRDF
Guest1 wrote: ↑26 Dec 2020, 04:10
በእውነት አላዳመጥኩትም። ገና ሳየው ... እየተገዳደሉ ያሉት ክርስቲያኖች ሆነው እኔ የተሻልኩ ለማለት የተለጠፈ ይመስላል።

2ተኛ የሽማግሌ ስራ ማስታረቅ ሲባል ወገንተኛ መሆን የለበትም ነው። ሁለትንም ማውገዝ።
አቶ Guest1
ሁለቱንም ማውገዝ ላይ ልንስማማ እንችላለን፣ ግን ታዲያ በራሥህ ምስክርነት፣ ታሪኩን ሳታዳምጥ አስተያየት ለመስጠት ጥድፊያ ስሕተት አይሆንምን?