Ethio 360: ብለን ነበር እያሉ የሚያደነቁሩን እኮ ሲመላለስ የነበረውን ወሬ ቀድመው በሚዲያ በመናገር እንጂ ሳይንሳዊ ሞዴል አዘጋጅተው አይደለም፡፡ የሚደጋገም ወሬ ደግሞ ያው ወሬ ነው፡፡
Posted: 08 Nov 2020, 14:25
Ethio 360:- ብለን ነበር እያሉ የሚያደነቁሩን እኮ ሲመላለስ የነበረውን ወሬ ቀድመው በሚዲያ በመናገር እንጂ ሳይንሳዊ ሞዴል አዘጋጅተው አይደለም፡፡ የሚደጋገም ወሬ ደግሞ ያው ወሬ ነው፡፡
ግብጽ የኢትዮጵያ ጠላት ነችና ጦርነት ልትከፍትብን ትችላለች ብሎ መናገር የዘመናት ወሬ ሲሆን ግብፅ በ--- ጊዜ በ--- ምክንያት ጦርነት ትከፍትብናለች ማለት ሳይንሳዊ ሞዴልን የሚጠይቅ ነው፡፡ ታዲያ የEthio 360 ወሬኞች ከወደ ወሬው እንጂ ከምሁራዊ ትንታኔው የሉበትም፡፡ ቀድሞ ነገር ምሁራዊ የሚባለው እኮ ምሁር ሲኮን ነው፡፡ እነዚህ በዘልማድ የገቡበት ሙያ እንጂ ከፊሉ ደብተራ ሌላው ከመደምርና መቀነስ ያልበለጠ ስሌት የተማረ ነው እኮ፡፡