Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8646
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አሁን ከመሸ ከ39 በላይ የታጠቁ የህወሃት ወታድሮች ለህወሃት አንዋጋም በማለት ወደ አማራ ክልል በምምRአት እጃቸው ሰጡ!!

Post by Wedi » 05 Nov 2020, 15:13

አሁን ከመሸ ከ39 በላይ የታጠቁ የህወሃት ወታድሮች ለህወሃት አንዋጋም በማለት ወደ አማራ ክልል በምምRአት እጃቸው ሰጡ!!
:P :P
አሁን ከመሸ 39 ሚሊሻዎች ለአሸባሪው ትህነግ አንዋጋም ብለው ከግጨው ወደ አብርሃ ጅራ ገብተዋል።

ባናት ከተባለው ቦታ ከነበሩት የትህነግ ተዋጊዎች ግማሾቹ ወደአብርሃ ጅራ፣ ቀሪው ደግሞ ወደ ኤርትራና ሱዳን እንደሸሹ የአይን ምስክሮች ገልፀዋል። በርካቶች ለመከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ልዩ ኃይል እጅ ሰጥተዋል።
Please wait, video is loading...