TPLF requested cease fire lol
Posted: 04 Nov 2020, 04:42
ሰበር መረጃ!
ህወሃት ገና ጦርነቱ ከመጀመሩ በሰአታት ውስጥ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ጠየቀች! የኤርትራ መንግስትም እንዲያደራድራቸው መጠየቃቸውን Eritrean press ዘግቧል!
በተያያዘ ዜና አምስት 5 ከፍተኛ የትህነግ ነባር አመራሮች በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን በቁጥጥር ሥር ውለዋል !
ወደኋላ የለም ይቀጥላል!
ድል ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን
Ember tegadalay ,