Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8646
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 03 Nov 2020, 22:02
የወያኔ ባለስልጣናት ሁሉም ጠፉ!! ይኖሩበት የነበረው ፕላኔት ሆቴልም ሆነ አክሱም ሆቴል ምን የወያኔ ባልስልጣል ሊገኝ አልቻለም!!
የትግራይ ባለስልጣናት ይኖሩበታል የተባለው ሆቴል በመከላከያ ቢከበብም ባለስልጣናቱ መሸሸታቸው ታውቋል።
ለመከላከያ ሰራዊቱ ምክር አለኝ። ረስተውት የሄዱ ውስኪ፣ ሲጋራና ጫት ካለ ከእሱ አካባቢ አድፍጣችሁ ጠብቁ! ትንሽ ውርጭ መትቷቸው ሀራራቸው ሲቀሰቀስ ይመለሳሉ።
Please wait, video is loading...
-
temari
- Member
- Posts: 3904
- Joined: 28 Dec 2014, 21:18
Post
by temari » 03 Nov 2020, 22:28
Please wait, video is loading...