ቄስ በላይም እንደ ዲነግዴ ቁሴና ጎበና ዳጨ ቆለጡን በአማራ ገዥዎች ተቆርጦ ወደ መጣል እየተመመ ነው፡፡ ወገናዊ ስጋቴን ከወዲሁ እነሆ!
ቄስ በላይ ሆይ አላማን ሽጦ፣ ጥቅምን ማሳደድ የሕይወት መስዋዕትነትና የታርክ ጠባሣ ያስከትላልና ደግመው ደጋግመው ቢያስቡበት? ከተቻለዎ ከአማራ መተት መገላገል ይበጅዎታል፡፡ ከእርስዎ አንደበት ሰምተን ነበረውን ቤ/ክርስቲያኒቱ ትሰብክ የያዘቸውን መተት ግን እንሰብክም ያሉት እርስዎ ስለነበሩ፡፡