Page 1 of 1

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡

Posted: 15 Sep 2020, 13:38
by AbebeB
ረባሾች የቀሰቀሱት በሚመስለው መለስተኛ ግጭት የተጎዱ ሰዎች ስለመኖራቸው ይወሳል፡፡ ግን ገና አልተረጋገጠም፡፡

Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡

Posted: 15 Sep 2020, 13:49
by AbebeB
የሰሞኑን እርስ በርስ ግጭቱን የቀሰቀሱት ረባሾች ጉዳዩን ከአሁን በፊት የአማራ ታጣቂዎች የቤኒሻንጉልን ክልል ህዝብ በተለይም ጉምዞች ከዝንጀሮዎች ስለሚቆጠሩ ግደሉአቻው እያሉ ከ250 ሰዎች በላይ ከመጨፍጨፋቸው ጋር ስለመገናኘቱ የታወቀ ነገር የለም፡፡

Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡

Posted: 15 Sep 2020, 14:00
by AbebeB
ችግር ጠሪና ዘረኛው የአማራ ሚዲያ በሕዝቦች መካከል ግጭት እንዲባባስ ተግቶ ስለሚሠራ፤ መረጃ አጣሞ፣ በውሸት አጋንኖ ለእርስ በርስ ተጨማሪ ፊጅት ሰይጣናዊ ፕሮፓጋንዳውን እንደህ ያሰራጫል፡፡

Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡

Posted: 16 Sep 2020, 12:33
by AbebeB
AbebeB wrote:
15 Sep 2020, 13:38
ረባሾች የቀሰቀሱት በሚመስለው መለስተኛ ግጭት የተጎዱ ሰዎች ስለመኖራቸው ይወሳል፡፡ ግን ገና አልተረጋገጠም፡፡
የኣማራ ሚዲያ ፕሮፓጋንዲስቶቼ ያቀረሸ ወሬ እያመጡና አጋንነው አማራ ሞተ ይላሉ፡፡ ሞት ለይቶ እነሱን ብቻ ይወስዳል እንዴ? ሴቶቻቸው ቢከለክሉት ሰውን ክፉ ለማስባል ነው ስለሚሉ ሞትም እንደዚያ መስሎት ሞትም ከእነርሱ ፍቅር ይዞት ከሆነ ግን ኣላውቅም፡፡

Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡

Posted: 16 Sep 2020, 12:38
by Za-Ilmaknun

Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡

Posted: 16 Sep 2020, 22:28
by AbebeB
It is now verified that expansionist Amhara government is bombarding the Gumuz nation in their native land.