በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡
ረባሾች የቀሰቀሱት በሚመስለው መለስተኛ ግጭት የተጎዱ ሰዎች ስለመኖራቸው ይወሳል፡፡ ግን ገና አልተረጋገጠም፡፡
Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡
የሰሞኑን እርስ በርስ ግጭቱን የቀሰቀሱት ረባሾች ጉዳዩን ከአሁን በፊት የአማራ ታጣቂዎች የቤኒሻንጉልን ክልል ህዝብ በተለይም ጉምዞች ከዝንጀሮዎች ስለሚቆጠሩ ግደሉአቻው እያሉ ከ250 ሰዎች በላይ ከመጨፍጨፋቸው ጋር ስለመገናኘቱ የታወቀ ነገር የለም፡፡
Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡
ችግር ጠሪና ዘረኛው የአማራ ሚዲያ በሕዝቦች መካከል ግጭት እንዲባባስ ተግቶ ስለሚሠራ፤ መረጃ አጣሞ፣ በውሸት አጋንኖ ለእርስ በርስ ተጨማሪ ፊጅት ሰይጣናዊ ፕሮፓጋንዳውን እንደህ ያሰራጫል፡፡
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተከሰተ መለስተኛ ግጭት የተወሰኑ ሰዎች እንደሞቱ ይገመታል፡፡
It is now verified that expansionist Amhara government is bombarding the Gumuz nation in their native land.