Page 1 of 1

የወጅራት ህዝብ ስዩም መስፍንን አሳፍሮ መለሳቸው!

Posted: 06 Aug 2020, 10:05
by Hameddibewoyane
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ስዩም መስፍን "የፌደራል መንግስት፣ ኤርትራ እና አማራ ሊወረን ነው ታገሉ” በማለት የወጅራት ነዋሪዎችን ቢቀሰቅሱም ህዝቡ አሳፍሮ እንደመለሳቸው ተገለጸ።

ትናንት በትግራይ ክልል የወጅራት ልዩ ስሙ ዓዲ ቀይሕ ነዋሪዎች የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ያስተባበሩትና ስማቸው ሊገለጽ ያልፈለጉ ወጣቶች ለዝግጅት ክፍላችን እንደተናገሩት፤ በቅርቡ የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ስዩም መስፍን የዋጅራት ህዝብን ህዝብ ሰብስበው፤ “ከድሮ ጀምሮ የወጅራት ህዝብ ጀግና ነው፤ አልገዛም ባይ ነው፤ ስለዚህ አሁንም የፌደራል መንግስት፣ ኤርትራ እና አማራ ሊወረን ነው ታገሉ” በማለት ቀስቅሰዋል።

የሰልፉ አስተባባሪዎች እንደገለጹትም፤ አቶ ስዩም የወረዳዋ ነዋሪዎች ያቀረበውን ጥያቄ ለማለባበስና ሌላ ውዥንብር ሊፈጥሩባቸው ቢሞክሩም ህዝቡ ግን “እኛ የተሰበሰብነው ጥያቄያችን ልትመልሱልን መስሎን እንጂ ከማንም ጋር አንዋጋም በውጊያ ያተረፍነው ነገር የለም፤ ከሁሉም ጋር ተባብረን መልማት ነው የምንፈልገው” በማለት ለአቶ ስዩም መልስ እንደሰጧቸው የሰልፉ አስተባባሪዎች አስታውቀዋል።

ትናንት የተካሄደው ሰልፍም የህወሓት አመራሮች ጥያቄያችንን ከመመለስ ይልቅ የማፈንና ጥያቄውንም የማዳፈን አካሄዳቸው እየበዛ በመምጣቱ መሆኑንም ገልጸዋል። በሰልፉ ከነበሩ መፈክሮች ውስጥ “ወረዳችን ይመለስልን፤ ለዛችን ባህላችን ይከበርልን፤ ወጣቱ እየተሰደደ ነውና ስራ ይፈጠርልን፤ ለውጥ እንፈልጋለን” የሚሉ እንደሚገኙበት አስተባባሪዎቹ ተናግረዋል።

ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ወረዳችን ይመለስልን የሚል ሰለማዊ ሰልፎች ቢደረጉም መንግስት ይሄን ከመመለስ ይልቅ ሌላ ስም በመለጠፍ እያሸማቃቸው እንደሆነ እነዚህ አስተያየት ሰጪዎቹ ገልጸዋል።
ጥያቄ ያቀረቡ ወጣቶችን እየመረጡ ማሰቃየት እስርና ድብደባም በህዝቡ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ የሰልፉ አስተባባሪዎች ሳይገልጹ አላለፉም።

ምንጭ፦ ኢፕድ

Re: የወጅራት ህዝብ ስዩም መስፍንን አሳፍሮ መለሳቸው!

Posted: 06 Aug 2020, 10:17
by Weyane.is.dead
Good on them. Tplf is a liability. They should not let Tplf use them as a human shield. Weyane rodents are beating war drum while hiding behind women's skirts.
Hameddibewoyane wrote:
06 Aug 2020, 10:05

Posted: 06 Aug 2020, 16:34
by Hameddibewoyane
Weyane.is.dead wrote:
06 Aug 2020, 10:17