Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!

Post by pushkin » 02 Aug 2020, 12:55

ማለሊት በመቐለ "እኔ ትግራዋይ ነኝ" በሚል መፈክር የትግራይ ሚሊሻዎችን የወታደር ዩኒፎርም ኣልብሳ እንደከሰር ነጋዴ በየጎዳናው ስታንቀዋልላቸው ውላልች፣ ኢሄ በረድኤት በስንዴ የሚተዳደር ሚሊሽያ ሰብስበህ ማን ላይ ጉራ ለመንዛት ነው። አበው እንደሚተርቱት ጩሀት የሚያበዛ ባዶ ገረውይና ብቻ ነው። ኣንበሳ ሲያጓራ ግን እንደ አይጥ ጉድጓድ ፍለጋ ኣንደሚራወጥ የታወቀ ነው!!! :lol:

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!

Post by Ejersa » 02 Aug 2020, 13:29

Please wait, video is loading...


sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!

Post by sholagebya » 02 Aug 2020, 14:25

ቅቅቅቅቅቅቅ.።ቅቅቅቅቅ ሞይቴ በስሃቅ !! በ እ ውነት ይህን የወያኔ ሰልፍ ሁልጊዜ ሳይ ከልቤ ነው በሳቅ የምሞተው ፤፤
አስታውሳለሁ በደርግ ኪነት ሰልፍ ጊዜ አንዱ ሰልፍ አሰልጣኝ << ባላገርን ወታደራዊ ሰልፍ ማሰልጠን አምስተኛ መንጃ ፈቃድ
ከማውጣት በለያ ይከብዳል .>> ይል ነበር ፤፤ ለምን ይሁን ዳስ ይሁን ሰልፍ ፣ ወይም የሆነ ውዝዋዜና እንቅስቃሴ ከተሜ ያልሆነ
ሰው ማሰልጣን በጣም ከባድና ውጤት አልባ ድካም ነው ፤፤ እነዚህ የወያኔ ሚሊሺያዎች ምናልባት በጎሬላ ዋርፌር እንደ ሁጁም
ታጋይ ልትጠቀምባቸው ትችላለህ ፤፤ ነገር ግ ን አሰልጥነህ መደበኛ ሰራዊት ለማድረግና ሰልፍና ት ር ኢ ት ለማሳየት የመጨረሻህ
ምርጫህ ይሆናሉ ፤፤ ወታደራዊ ሰልፍ ፤ ወታደራዊ ቁመና የሌላቸው They are absolutely a bunch of rookies !!
በእውነት ባለፈው በፋና ቴሌቪዥን ወያኔ አዲስ አበባ በ1991 ሲቆጣጣር < እነዚህን [ቆሻሻዎች] ጉሃፍልይ !>> አሉቸው
ሲባል እንዴት መፍረድ ይቻላል ነው ያልኩት ? መፍረድ ከባድ ነው. ...ልካቸውን የማያውቁ መሳቂያዎች !!



Ejersa wrote:
02 Aug 2020, 13:29
Please wait, video is loading...

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!

Post by pushkin » 02 Aug 2020, 15:52

Please wait, video is loading...


Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!

Post by Weyane.is.dead » 02 Aug 2020, 18:52

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: weyzero awetash looks more manly than weyzero Debretsion :lol:
Kuasmeda wrote:
02 Aug 2020, 18:39


Post Reply