ትናንትምሽት ሶስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ ሥምንት ሰዓት መቀሌ ዓዲሓቂ የሚባል ክፍለ ከተማ ላይ የክልሉ ልዩ ትርኢት ለማሳየት ሲሞክር ብዙ ቤቶችን እና ሱቆችን በእሳት ቃጠሎ አውድሟል
መቀሌ ዛሬ ጥዋት ላይ ከፍተኛ የሰው ጩኸት የጥይት ድምጽ እና የአምቡላንስ ድምጽ ሲስተጋባ አርፍዷል መረጃው በማሓበራዊ ሚዲያ እንዳይወጣ ህወሓት የቻለሽን ያክል የማፈን ሥራዋን እንደቀጠለች ነው!!በዚህ ሰአት ትግራይ ሲቴድም የልዩ ሓይል ትርኢት እየተደረገ ነው

