ምን ይሆናል ህዝብ የተለያየ ሃሳብና ክፍፍል ሲኖር
የውጭ ህይል በተለይ ኣገርን ፣ማንነት፣ ሃብትን እየተቀራመቱ ነው ከህዋሃት እስከ ኣሁን ድረስ። የኢትዮዺያ ኣባይ ወንዝ፣ ጤፍ፣ ግዕዝ፣ ቡና በውጭ ሃይሎች ፕሮጀክት እየተሰሩባቸው የነዚህ የኢትዮዺያ ሃብቶችን የግል ተደርጎ የባለቤትነትና ኮፒ ራይት ወይም ፓተንት ተደርገው፣ ማንኛውም ኢትዮዺያዊ ኣማርኛን፣ ኣባይ ወንዝን፣ ቡናን፣ ጤፍን ወዘተ ካለ ውጭ ሃይል መጠቀም ኣይችልም። ከተጠቀመ ከፍተኛ የገንዘብም ሆነ ሌላ ቅጣት ይከተለዋል። እነዚህ የኢትዮዺያ ሃብት ኣሁን ፓኬጅድ እየተደረጉ ነው። ይህን ለመደበቅ፣ ባለቤትም ሆይ የሚል ስለሌለ ነፃውጪዎች ዘረኞች ግንዘብ እየተከፈላቸው ነው።