Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40185
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ማሪያም የኢትዮጵያ ሴቶች ነጻነትና እኩልነት ምልክት ነች !!

Post by Horus » 12 May 2020, 03:26


በጉራጌ ሴቶች ሙየት (ሙዊየት) የሚባል ባህል አላቸው ። ይህ ባህል በመስከረምና መስቀል ሰሞን የሆነ መንፈስ የያዛቸው እናት ሴት ቀይ እባብ (መርዝ የላቸውም) ቅቤ እያበሉ በየቤቱ እየዞሩ ገንዘብ፣ ሽቶ፣ ሻሽ ምናምን ከሴቶቹ በተለይ ከልጅገረዶቹ እያስፈራሩ ይሰበስባሉ ። ይህ ባህል ወይም ልምድ በሳይስ ተመርምሮ የተገኘው መልስ ሴቶች በወንድ ጭቆና የታመቀውን ስሜትና ፍላጎታቸውን ሃይል አግኝተው የሚያሳዩበት ተግባር ክንዋኔ ነው የሚል ነው። እስማማለሁ ።

አሁን በኦርቶዶክስ ቤተስኪያን ሰፈር ያሉት እህተ ማሪያም ቀዳማዊት፣ እና ዳግማዊት የማያቸው ልክ እንደ ጉራጌ ሙየት ነው ። በጉራጌ መጀመሪያ ለጻነት የታገለች ሴት ነች፣ ወንድ አይደለም ። አሁን ህንድ ውስጥ ሴት ከባሏ ኋላ ኋል ነው ምትሄድ ። አረብ እንዲሁ።

በኢትዮጵያ ሴቶች ነግሰዋል ፣ ጦር መርተዋል፣ የእግዚአብሄር እናት ሆነው አምላክን ወልደዋል ። ይህን ሃይል ለማረጋገጥ ነው እነዚህ አዳዲስ ማሪያሞች ሚወለዱት ። እኔ ምንም ችግር ኣላይበትም ። ወንድ ሃያላን ናቸው አሁን የተደናገጡት ። ለሴቶች ሃልይ እንስጥ ወይም ለመከልከል አንሞክር ?? ይልቅስ ችግሩ ያለው ቴክኖሎጂና ሳይንስ ላይ መዋል ያለበት ወንድ ተብዬ ነጠላ ለብሶ እንደ ልጃገረድ በዲክታተሮች እየተገዛ ሲዘምር የሚውለው ወጣት ላይ ነው ። በሳይንስና ሃይማኖት መሃል ያለውን መመሳስለ ማየት የማይል ሳይንቲስትም ቄስም መሆን አይችልም ። ዝም ብሎ ብኩን ነው !!



Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ማሪያም የኢትዮጵያ ሴቶች ነጻነትና እኩልነት ምልክት ነች !!

Post by Abdelaziz » 12 May 2020, 04:11

Mariam hates waragays like TGAA and Birrahun

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: ማሪያም የኢትዮጵያ ሴቶች ነጻነትና እኩልነት ምልክት ነች !!

Post by clear12 » 12 May 2020, 05:16

እነኚህ ክፉ መንፈስ የሆሊውድ ሆረር ፊልም በህይወታቸው ላይ የሚሰራባቸው እብድ ሴቶች በዩቱብ ህዝብ ላይ ቅዠታቸውን እንዲያወሩ ከመለቀቃቸው በፊት ከያዛቸው መንፈስ የሚላቀቁበት ቴራፒ ቢያደርጉ ጥሩ ነው፥። ለምን እንደዚህ አይነቱ የማሪያም/ጌታ ሹክ አለችኝ ተረት በሰለጠነው ህብረተሰብ አይሰማም :P :P :P




stay safe and healthy.

Post Reply