Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4594
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 15 Mar 2020, 05:43
በነዚህ ግዝያት ቀልቤን ስቦት ከተከታተልኩት ቃለመጠይቆች አንዱ ይህ ነው:: ሌላው የዶክተር ፍቅሩ ማሩ ነበር:: ኤርምያስ ገራሚ ነው:: በአባቱ ጉራጌ ነው : ስለሌላው የምናቀው ነገር የለም::
በነገራችን ላይ ለኤርምያስ መፈታት የእኔም አስተዋትጽኦ ነበረበት:: መንግስት ያለምክንያት ያስራል: ፍታ ሲሉት ይፈታል:: እስክንድር ነጋን እንዲፈታ ወያኔን ስወተውት ነበር::
ህዝቡ ራሱ ችግር ያለበት ሕዝብ ነው: በመንጋ የሚነዳ ሌባ ነው እያሉ ቢያስችግሩት : ኤርምያስ እነዚህ ሰዎች ጤነኞች ናቸው ወይ ነው ያለው:: አዎ ሕዝብ ማመዛዘን መቻል አለበት :: እንድ እንስሳ መመራት የለበትም::
ወደ ዋናው ጉዳይ ስንገባ: ኤርምያስ አነጋጋሪ ሰው ነው:: ይህን ረጅም ሰዓት ሙሉውን ተከታትየዋለሁ:: ምናልባት ሁሉን እዚህ ልፅፎ ለመጨረስ ላይበቃ ይችላል: ግን ዋና ዋናውን እጠቃቅሳለሁ::
-
tlel
- Member
- Posts: 1559
- Joined: 28 Dec 2019, 14:24
Post
by tlel » 15 Mar 2020, 19:45
ለምንድን ነው ክሬዲት ለመውሰድ የጣርከው፧ ዘሩስ ምን ቢሆን ኣገሩን እስከወደደ ድረስ ምንስ ቢሆን፧ ኣንተ ኣፕሩቭ ማድረግ ኣለብህ ማለት ነው ስለ ማንንቱ፧ ኣዜብ ጎላን እስኪ ሂድና ወልቃይትን ምን እንዳረገች ጠይቅ። ኮምፕሌክሳም።
ሞኝ ነው ኤርሚያስ። ብዙ ኢትዮዺያውያኖች ተሸውደዋል በወያኔ ጊዜ አሁንም ያው ሳይሆን ኣይቀርም። ወያኔ ንብረት ገንዘብ ለመዝረፍ መጀመርያ በደንብ ያመቻቻል ከውጭ የመጡትን ኢትዮዺያውያኖች፤ ከዛ ኣክስዮን ይላለ ከዛ ንብረትን ገንዘብን ከተቆጣጠረ በሗላ ወይ እስር ቤት ውይ ካገር ያስወጣልከዛ ኣክስዮን ይላለ ከዛ ንብረትን ገንዘብን ከተቆጣጠረ በሗላ ወይ እስር ቤት ውይ ካገር ያስወጣል
-
tlel
- Member
- Posts: 1559
- Joined: 28 Dec 2019, 14:24
Post
by tlel » 15 Mar 2020, 21:39
ኣመልጋ እኔ እሱን ብሆን ካገር እወጣለሁ ባስቸኳይ ብዙ ምቀኞች ስላሉ በወያኔም በሌቦች እንደ ኣባቱል ማሞ ያሳሰረው ጋዜጠኛ በሙሉ ኣገር እንዲበለጽ የማይፈልጉ ስላሉ ድካሙ ባዶ ኣሁንም ስለሚሆን ውጪ ሄዶ ኢትዮዺያን በሩቁ ቢረዳ ይሻለዋል።