Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

እዚህም ታቦት አርግዞአል፡፡ ነርስ ይዘን ስንመለስ ይወልዳል ብለዋል አሉ ጎንደሬዎቹ (ፋርጤዎቹ)፡፡

Post by AbebeB » 06 Feb 2020, 11:58

ከታች በስዕሉ ላይ የምትመለከቱት ቦታ ፍልጢኖ ብሾፍቱ ባይኢሳ መርጋ የተበለ ገጠር አከባቢ ነው፡፡ ከጎንደር ማርያም በእራይ መርታን ነው የመጣነው ብለው ቤተ ክርስቲያን ለመስራት ምልክት አስቀምጠው ሄደዋል፡፡ መሬት ወረራው በሰፊው ቀጥሏል፡፡



እዚህ ደግሞ ቦሌ (ለሚ) የተባለ አካባቢ ነው፡፡ ታቦት ከሰማይ ሊወርድ ሲል በቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ራዕይ ታይቶ ኖሮ ሰማይ ላይ ተመትቶ መሬት ላይ ሳያርፍ ወደመጣበት ተመለሰ፡፡ ቄሮ የተባለው ፀረ-ሌባ ገና ጉድ ይሰራል፡፡