Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

"አስደሳች ዜና" ጠ/ምንስቴር አብይ አህመድ እና ኦቦ ለማ መገርሳ መሃል በተከታታይ በአባ ገዳዎች እና ከቀድሞ የድርጅቱ አባላት ጋር በተደረገ ተከታይ ውይይት ችግራቸውን ፈተዋል፡፡ OBN

Post by MatiT » 22 Dec 2019, 20:41

"አስደሳች ዜና"
:
:
ጠ/ምንስቴር አብይ አህመድ እና ኦቦ ለማ መገርሳ መሃል በተከታታይ በአባ ገዳዎች እና ከቀድሞ የድርጅቱ አባላት ጋር በተደረገ ተከታይ ውይይት ኦቦ ለማ መገርሳ ያለውን ችግር በሂደት ለመፍታት እና ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመስራት ተስማምተዋል ሲል OBN የቴሌቭዥን ጣብያ ማምሻውን ዘግቧል።
እንኳን ደስ ያለን!



Post Reply