Page 1 of 1
Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
Posted: 21 Dec 2019, 15:58
by Hameddibewoyane
ትናንት ዓርብ ማታ 12:00 ኣካባቢ በተጠቀመበት ጭማቂ ላይ መርዝ ተደርጎበት ከሞት ኣፋፍ ላይ ተመልሰዋል። ሃይለኪሮስ በግል ህክምና ቤትና በውቕሮ ሆስፒታል ዶክተሮችና የጤና ባለሞያዎች እርዳታ ከተቃጣበት የመግደል ሙከራ ሂወቱ ሊተርፍ ችሏል። የህክምና ባለሞያዎች የህመሙ መንስኤ የምግብ መመረዝ መሆኑን ያረጋገጡ ሲሆን ለሰዓታት ባካሄዱት ጥረትና የህክምና እርዳታ ሂወቱ ሊተርፍ ችሏል። ሃይለኪሮስ አረፈ የሰለማዊ ታጋይነት ከዓረና ጎን በመሰለፍ፤ የትጥቅ ትግል ከህወሓት ጎን በመሰለፍ ጭቆናንና ኣምባገነንነትን በሁለት መድረኮች እየታገለ ያለና የነበረ ጀግና ሲሆን በሃሳብ መቋቋም ሲቸግራቸው በመርዝ ሊያሸንፉት ጥረት ኣድርገዋል። ህወሓት ከዚህ በፊት ዝናቡ ሃይሉ የተባለ የዓረና ወጣት በመርዝ የገደለ ሲሆን የትግራይ ፖሊስ የምርመራ ውጤት ኣልሰጥም፣ ኣላሳይም ማለቱ ይታወቃል።

Re: Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
Posted: 21 Dec 2019, 16:12
by Digital Weyane
Our Weyane boss Getachew Assefa is unstoppable!

Re: Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
Posted: 21 Dec 2019, 16:16
by Ejersa
Re: Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
Posted: 21 Dec 2019, 16:29
by Hameddibewoyane
ህወሓት የሚባል የወሮበላ ስብስብ ካልተደመሰሰ ኢትዮጵያ ሁሌ እንደደማች ነው የምትኖረው!
Hameddibewoyane wrote: ↑21 Dec 2019, 15:58