Page 1 of 1

አምልኮተ ኢሳኢያስ ፥ ምእራፍ ፩

Posted: 18 Dec 2019, 18:17
by Revelations
ቁጥር ፩

ያልተናገርዉንም ሆነ ያልፃፈውን አምላኪዎቹ በምናባቸው ያነቡታል ፥ ይሰሙታልም።

Please wait, video is loading...

Re: አምልኮተ ኢሳኢያስ ፥ ምእራፍ ፩

Posted: 18 Dec 2019, 18:29
by Revelations
ቁጥር ፪

ከምናባችሁ የዛቃችሁት የቅዥት ውጤት ነውና አስተካክሉ ሲባሉም አሻፈረኝ ብለው ወደ መፅሄት ፊት ለጠፏት ፤ ሆኖም ግን እዛም ላይ ሆና ፍሬ አላፈራችላቸዉም።

Re: አምልኮተ ኢሳኢያስ ፥ ምእራፍ ፩

Posted: 18 Dec 2019, 18:43
by Revelations
ቁጥር ፫

እኒህም አልባሌ ሰዎች ሌላ መላ ፈጠሩ የምናባችን የቅዠት መረጃ በቪዲዮ ቢቀርብስ ትርፍ ሊያመጣ ይችላል ብለው ደመደሙ ። በተለይም ደግሞ ዐማራን ጉዳይ የምናባችን ቅዠት ላይ ብንቀላቅልበት ይበልጥ ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ብለውም ወሰኑ ።

Re: አምልኮተ ኢሳኢያስ ፥ ምእራፍ ፩

Posted: 18 Dec 2019, 18:53
by Revelations
ቁጥር ፬

ተመላኪው ኢሳኢያስም ዝምታዉን ቀጠለበት እናም የ አምላኪዎቹ ቁንጮ "ኢሱ በቅርቡ ፓርቲ ደግሶ ወደ አስመራ ይጠራኛል እኔም ለፈንጥዚያና ለዳንኪራ ለመሄድ ዝግጁ ነኝ" ብሎ ለፈፈ ፤ አስለፈፈ ።

Please wait, video is loading...

Re: አምልኮተ ኢሳኢያስ ፥ ምእራፍ ፩

Posted: 18 Dec 2019, 19:07
by Revelations
ቁጥር ፭

ተመላኪው ኢሳኢያስ ግን አሁን ዝምታዉን መረጠ ። አምላኪዎቹም ግራ ተጋቡ ። የበፊት ፎቶ አውጥተው ተመለክቱ ። ፎቶውን ተንበርክከው ሳሙትም ። ምናልባት ወደ አስመራ ከሚጓዘው የዘፋኞች ቡድን ጋራ አብራች ሁ ኑ ይለናል ብለው ተስፋ አደረጉ ።

Re: አምልኮተ ኢሳኢያስ ፥ ምእራፍ ፩

Posted: 18 Dec 2019, 19:33
by Temt
Revelations wrote:
18 Dec 2019, 18:53
ቁጥር ፬

ተመላኪው ኢሳኢያስም ዝምታዉን ቀጠለበት እናም የ አምላኪዎቹ ቁንጮ "ኢሱ በቅርቡ ፓርቲ ደግሶ ወደ አስመራ ይጠራኛል እኔም ለፈንጥዚያና ለዳንኪራ ለመሄድ ዝግጁ ነኝ" ብሎ ለፈፈ ፤ አስለፈፈ ።

Please wait, video is loading...
For those who may not know, the so-called "Eritrea Press" is neither Eritrean nor anything to do with Eritrea.

Re: አምልኮተ ኢሳኢያስ ፥ ምእራፍ ፩

Posted: 18 Dec 2019, 20:27
by Revelations
Temt wrote:
18 Dec 2019, 19:33
Revelations wrote:
18 Dec 2019, 18:53
ቁጥር ፬

ተመላኪው ኢሳኢያስም ዝምታዉን ቀጠለበት እናም የ አምላኪዎቹ ቁንጮ "ኢሱ በቅርቡ ፓርቲ ደግሶ ወደ አስመራ ይጠራኛል እኔም ለፈንጥዚያና ለዳንኪራ ለመሄድ ዝግጁ ነኝ" ብሎ ለፈፈ ፤ አስለፈፈ ።

Please wait, video is loading...
For those who may not know, the so-called "Eritrea Press" is neither Eritrean nor anything to do with Eritrea.
Thanks for the info!