ከጅዋር ጋር የነበረውን ሰውዬ "ና ውጣ አንተ ንፍጣም አነጥፍሃለው" ብሎ ሲሳደብ የነበረ #ዥልጥ_ጎንደሬ ይሄ ነው... ስሙ ወንደሰን ገሰሰ ይባላል
ምን አነጥፍሃለው ብቻ ነው? 14 ደቂቃ ሙሉ ሰው ቁሞ ይሳደባል?

ውሻ ፣ አህያ ፣ ድንጋይ ራስ ፣ ቀፎ ፣ ወራዳ ብቻ ምን አለፋቹ ስድብ ትጠላላቹ... እኔ ምለው ግን እነዚህ ነፍጠኞች ከሀገር ቤት ሲወጡ ስድብ ነው እንዴ ስንቅ የተቋጠረላቸው?

በሰለጠነ ሀገር ላይ እንዲህ ያሉ የደደቦች ስብስብ ማየት ምን ያህል ያሳፍራል ግን?
የሚገርመድ ነገር ጀዋርን ሊቀበሉ የመጡ ሰዎች አንድም ክፉ ነገር ሳይወጣቸው በፈገግታ ማለፈቸውን ሳላደንቅ አላልፍም

እኔ ብሆን ብዬ ብዙ አሰብኩኝ...
