Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው?

You may select up to 3 options

 
 
View results

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ❓❓❓❓ የትግራይ ህዝብ ጠላት ማን ነው ❓❓❓❓

Post by Digital Weyane » 26 Sep 2023, 10:23

በትግራይ ከወያኔ በላይ ጠላት የለንም። በውቅሮ ከተማ ለምሳሌ ስድስቱ ልጆችዋን በውክልና ጦርነቱ ያጣች የትግራይ እናት መርዶው በይፋ እንዲነገራት ለእያንዳንዱ ልጅ አሥራ አምሥት ሺ ብር ፣ ዎይም ለስድስቱ ልጆችዋ ዘጠና ሺ ብር፣ እንድትከፍል ተጠየቀች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:


Post Reply