Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7494
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Horus celebrated 1 week as a born again Opposition

Post by Odie » Yesterday, 21:51

Selam/ wrote:
Yesterday, 20:07
ጉድ እኮ ነው - ትግሬን፣ አማራንና ኦሮሞን ጠልተህ የምታመጣው ምንም ነገር አይኖሮም፣ እንደዚሁ እየተሳደብክ ታራለህ፣ ትደብናለህ እንጂ።

በአንድ በኩል ትግሬና ኤርትራ በህዝብ ብዛት እየቀጨጩ ነው ትልና፣ በሌላ በኩል ደግሞ አማራ፣ ትግሬና ኦሮሞ በህዝብ ቁጥር ብዙ ስለሆኑ ነው ለስልጣን የሚፋጩት እኛንም የሚደፈጥጡት ብለህ ታለቅሳለህ። እንዴ! ትግሬ ከሶማሊ የሚያንስ ከሲዳማ ጋር ደግሞ የሚቀራረብ ሆኖ፣ እንዴት ማይኖሪቲ ወያኔ ትገዛናለች ብላችሁ ዕሪሪሪሪ ስትሉ አልነበረም እንዴ?

ተስፋ ቁረጡ፣ አሁን ባለንበት የስልጣኔ ደረጃ፣ አፍሪካ ውስጥ ማይኖሪቲ ሊገዛ አይችልም። በአጋጣሚ ቢችልም እንደ ወያኔ፣ እንደ ሩዋንዳና ቡሩንዲ፣ እንደ ደቡብ አፍሪካ አመሰቃቅሎት ነው የሚሄደው። ስለዚህ፣ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ህዝቦች ሌላ ዘዴ እስካልፈጠሩ ድረስ ከመጣው ጋር ከመለጠፍ ወይንም አኩርፎ ከመደቆስ ሌላ ምንም ምርጫ የላቸውም። ለዚህ ደግሞ ማስረጃው ER ላይ ህዝቡን በሙሉ በየቀኑ ሲሳደቡ የሚውሉትን አናሳና ስንኩል ሰዎችን፣ ዛሬ ወደ አንድ በኩል አዘንብለው ከሆነ ነገ ደግሞ ወደ ሌላው ወገን ቅልብስ የሚሉትን ወላዋይ ካድሬዎች መመልከት ነው።

የሚተማመኑበት አንዳችም የራሳቸው የሆነ ነገር ስለሌላቸው፣ ሚዛን የደፉ የሚመስላቸው ከአንዱ ጋር በመለጠፍ ወይንም መሆን ያልቻሉትን ህዝብ በምላሳቸው በመዘርጠጥ ብቻ ነው።

በባዶ እጅህ በጨበጣ ህዝብን በሙሉ መጥላት ደግሞ የኋላ ቀርነትና የአይምሮ መቀንጨር ምልክት ነው፤ የጨጓራ በሽታ ይለቅብሃል፣ ያኮማትርሃል፣ የባሰ ያሳንስሃል። ለጊዜያዊ ጥቅም መለጠፍም ሚዛንህ አዛብቶ ልክ እንደሚጥል በሽታ ያጎሳቁልሃል።

gnōthi seauton!

ከአፍሪካ የተሻልን ህዝቦች ነን የሚል ጉራችን ምን ዋጠው?

Minority እንደ ኦሮሞ አማራና ትግሬ ለዘለአለም በማያባራ cannibalism ውስጥ አልፎ አገር ሊመራ የተመኘ አይመስለንም:: የስለጠነ ፓለቲካ ቢስፍን ግን አግሪቱ ያፈራችው የተሻለ ስው ከሱርማም ይሁን ከቤንሻንጉል ጠቃሚ ቦታ ይዛል አገር እስከመምራት:: እንደጋማ ከብት በቀንድ ቆጠራ ከሆነ አንደኛ ኦሮሞ ወይም አማራ ቀጥሎ ትግሬ ተረኛ ገዢ ሊሆን ነው:: ማይኖሪቲው በየ ስላሳ አመቱ ትግሬ ኦሮሞ አማራ ለመምስል ጥረት ማድርግ ይጠበቅበታል:: ሶስቱ ደግሞ ለስልጣን ethnic hegemony እየተቆራቆሱ ይቀጥላሉ:: Cyclic violence and destruction. አሁን እየሆነ ያለው ያ ነው:: አማራን እወክላለሁ የሚለው አሁን አማራነትን ወይም እርሱ ኢትዮዽያ የሚላትን ለመጫን ጫካ ውስጥ ነው:: ዑደቱ ይቀጥላል የሆነ ቦታ እነዚህ እየተቆራቆሱ አገር የሚያጠፉ ቡድኖች መተማመንና የሚመሩበት ስርአት ካልፈጠሩ በቀር::

አፍሪካ ውስጥ እንድህ እይሆንም ብሎ generalize ማድረግ ወይ አፍሪካን በጅምላ መናቅ ወይም አለማወቅ ነው የሚሆነው:: አፍሪካ ከኢትዮዽያ የተሻል viable democracy and responsible governance ያላቸው አገሮች አሉ ከኬንያ ጀምሮ! ግን ለጉራ የሃገርነት እድሜ በመቁጠር ኮለናይዝ ባለመሆን ወሬያችን ስውን በማደንቆት ኢትዮዽያ አንደኛ ነች::

በአማራ-ኦሮሞኖ-ትግሬ መሃል ያለው ቅራኔ መናናቅና መበላላት ለስልጣን መተናነቅ አሳፋሪና አንዳገር ውስጥ ያሉ ህብረተስቦች ናቸው ለማለት አመቺ አይደለም:: አማራ ነኝ የሚለው ህብረተስብ ደግሞ ያልሆነውን ነገር በመምስል በውሽት በመኮፈስ ሌላውን በመስደብ በማናናቅ ባህል የታወቀ ነው:: ይህ አንድ ሆኖ ለመኖር እንቅፋት ከመሆን በስተቀር ትርፍ የለውም:: አገሪቱ ውስጥ ብዙ ወንጀሎችና አስተዳደራዊ ግፎች ተፈፅመዋል ይፈፀማሉም:: ይህንን ተረድቶ sensitive and understanding በመሆን in responsible way communicate ማድረግ አገርን ያድናል ጥላቻን ያስቀራል::

You address others in the right way and with respect, you most likely earn their respect and treat you well. If you follow the opposite path, well the opposite is likely to happen.

እዚህ ጭቅጭቅና ስድብ የሚቀስቀስው necessarly ሁላችንም ዘረኛ ሆነን ሳይሆን የሌላውን ዘርና ባህሉን ነቅስው መጀመሪያ በሚሳደቡ ኢትዮዽያ ማለት ዳይቨርስና ሃይማኖት ያለውና ሃይማኖት የሌለው ህብረተስብ ያለባት አገር እንደመሆኗ ያንን የሚመጥን ሆደ ስፊ ፖለቲካና አይዲዮሎጂ ማራመድ ሲገባቸው የራሳችውን ሃይማኖትና ባህል አስበልጠው በሌላው ላይ ለመጫን በሚመኙ አይምሮአቸው በቀነጨረ ግን በትእቢት በተወጠሩ የዘር ሱፐርማሲሰቶች ነው::

Selam/
Senior Member
Posts: 17882
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus celebrated 1 week as a born again Opposition

Post by Selam/ » Yesterday, 21:58

ሊስትሮው ኦዳው ገዳዳው

እኔ ሰላም የአንተን ትውክታ የማነብ መስሎህ አትድከም።

ጉድፍ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17882
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus celebrated 1 week as a born again Opposition

Post by Selam/ » Yesterday, 22:27

ከዝርዝሩ ውስጥ ኢህአፓንና ፒፒን ለይቶ የተወው ያለምክንያት አይደለም። አጭበርባሪ ስለሆነ ነው!

በተጨማሪ፣ እየደጋገመ የኢትዮጵያ ማደግና መበልፀግ ነው የእኔ ዋናው አጀንዳዬ ነው የሚለው ውሸቱን ነው። የባሪያ ስነ-ልቦና ያለው ሰው ካልሆነ በስተቀር፣ ነፃና የተስተካከለ አስተሳሰብ ያለው ሰው ግለሰቦችን ብቻ አያመልክም።

ዝናቡን አታቱርክ፣
ዝሆኔን ጣይቱ፣
ብር አምጡን ሙሴ፣
ሌባው ፍሰሃን ቢል ጌት፣
አመልጋን ዋረን በፌት፣
መሳይ መኮንንን አንድ ሺ
አሁን ደግሞ ቴዲን ቦብ ዴለን እንደሆኑ አድርጎ ስለሚያመልክ፣ የተራው ህዝብ ህመም በፍፁም አይሰማው። ድንጋይ ራስ!




Right wrote:
Yesterday, 21:13
I opposed EPLF, TPLF, OLF
Attaturk is a leader of PP. PP is a branch of OLF. OPDP and PP are the same.
You are a liar.
I am an Ethiopian nationalist, period. I am an Ethiopianist just like Teddy Afro
Teddy is against Attaturk and ethnic politics but you are not.
An Ethiopian nationalist will never support a tribal leader who promotes ethnic politics.

MOLACHA LEBA.
Last edited by Selam/ on 29 Apr 2026, 23:19, edited 9 times in total.

Odie
Member+
Posts: 7494
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Horus celebrated 1 week as a born again Opposition

Post by Odie » Yesterday, 22:43

Right wrote:
Yesterday, 21:02
ሆረስ is annoyed by what happened to his kin Tedy :lol:
What happened to Teddy?
Horsie was annoyed by Teddy but not by what happened to the poor Gueage farmers or millions of innocent Ethiopians?

Empty barrels. That is what you are.

Nothing happened to Teddy personally. Teddy has a lot to lose by standing up to the oppressed people of Ethiopia and confronting Tribalism head on. Teddy has a lot to gain by remaining silent.
But he is a true son of Ethiopia. Brilliant, principled and a warrior.
እዚያ ሂድና chauvinist politics ውስጥ ዳክር!

የተሻለና ስፊ አቃፊ ኢትዮዽያዊ ቪዥን ቢኖርህ የምትደግፈው ቡድን ቢኖረው I would not mind answering your sarcastic questions or even admiring you :lol: Unfortunately you belong to a class of chauvinist and feudal revisionists who insist your group will be a savior to others which is disgusting and deceptive!

Right
Member
Posts: 4815
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Horus celebrated 1 week as a born again Opposition

Post by Right » Yesterday, 23:24

የተሻለና ስፊ አቃፊ ኢትዮዽያዊ ቪዥን ቢኖርህ የምትደግፈው ቡድን ቢኖረው I would not mind answering your sarcastic questions or even admiring you
Probably you are embarrassed by what you said: “ Horus is annoyed by what happened to Teddy”.
For you guys, the issue is the feeling of Teddy but not the murder of Gurage farmers.

Obviously you are not a mentally matured person. You don’t have to answer my question nor admire me. As if I care.

Oppose or throw your support based on principles and merits.

Selam do not hesitate telling us or calling us when we engage emotionally in to group bashing. Without compromising his principles in standing up for all Ethiopians. Abere has been against me for emotionally engaging against the tribe you identified with without compromising his principles.
You should learn from them and move on. Or else you will be a lone singer with no audience.

Post Reply