Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13820
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 21 May 2025, 09:11
ሆረስ፤
___በትክክልም መግደል የመሸነፍ ምልክት ነው - በተለይም ተመሳሳይ ዓላማ ያላቸውን የህይወት ዘመን ፋኖ አርበኞችን በሃሳብ ሞግቶ እንደመርታት። የህይወት ዘመን ፋኖ አርበኞችን በደፈጣ መግደል ማለት የአማራ ህዝብ ትግልን ማክሸፍ - አውራ የሌለው ንብ የትግል ልፋቱ ሁሉ እንጀራ ውጤት እንዳያሰራ የማደረግ የህወሃት የውክልና ግርድና ነው።
_______ ይህን ያህል ትዕግስት ዐልባ ልዩነትን በውይይት መፍታት የማይችል የስልጣን ሱስ የሚያናውዘው ከሆነ እንደት ተደርጎ ነው የዐባይ ወንዝ ተሻግሮ ሸዋ ምድር የሚረገጠው? በነጠላ ጫማ በአንች አረማመድ----- ነገር ነው።
አብይ አህመድ በህዝብ የተተፋው የትግል ጓደኞቹን መግደል ሲጀምር ነው። ባህር ዳር ላይ በእነ ዶ/ር አምባቸው ወዘተ ላይ ያፋፋመው ቀይ ሽብር አብይ አህመድ በዲሞክራሲ የማያምን አረመኔ ደርግ የጎሳ ዛር ስካር የገዘፈበት መሆኑ አረጋግጧል። ዘመነ ካሴ ጉዳይም የማያድግ ጥጃ አይነት ነገር ነው።
በመጀመሪያ ነገር ከፍተኛ ( ቢያንስ የአማራ ክልል 60% ) የብአድን ካድሬዎች የሚፈልቁት ጎጃም ክ/ሀገር - ይህን ስል ብዙዎች የፓለቲካ እርማት ሊያደርጉ ይፈልጋሉ ( Political correctness)። በጣም የሚያሳዝነው በዚህ 2 አመት ጦርነት የተጎዳው ጎጃም ነው -በድሮን አስደብዳቢው ማን መሰለህ? ጠቋሚው ማን መሰለህ? የብአድን ከፍተኛ አመራሮች እነ ማን ናቸው? የዋሃን ፋኖዎች መካከል ገረድ ብአድን አይጠፋም የሚል በአሳ ስጋ ላይ እሾህ የለም የሚል ሞኝ። ብአዲን የተሰገሰገው ጎጃም ውስጥ ነው።
የአማራ ህዝብ የትግል ጥያቄ ብዙ የፓለቲካ ምርምር የማይጠይቅ እጅግ ግልጽ ነው - እንደ ጸሐይ ፍንትው ብሎ የሚታይ ነው። ለሀቀኛ ታጋይ ወደ ሞፈር ወደ ቀንበር ወይም ወደታች ወደ ላይ ብሎ ልዩነት የሚፈጥር መሆን አልነበረበትም። የግለሰቦች የግል ስብዕና ነው እንጅ ይህን ያመጣው -- እንደ አጥናፉ አባተ በድጋሜ አንሸወደም ማለት እኮ ለአማራ ህዝብ ሳይሆን ለተወሰነ ቡድን ነው። በታጋዮች ላይ ቀይ ሽብር ማፋፋም የአጥናፉ አባተን ስልጣን ያሰጠብቃል ነው።
ሌላው አንተ ምስራቅን ጎጃም እያልክ ነው። እኔ ከአመታት በፊት ምስራቅ በዚህ ፎረም ላይ ኤርትራዊ ስለመሆኗ ተናግራለች። ስለዚህ ሻዕብያ ናት።
እስክንድር ነጋ የጎን እሾህ የሆነባቸው የእነ ተፈራ ማሞ ስብዕና ለወያኔ እና ሻዕብያ እጅግ ይመቻል፤ የዘመነ ካሴ የኋላ ስብዕና እንድሁ ይመቻል። ምሬ ወዳጆ ቢሆንም ራያ ኮረም አላማጣ ወያኔ እየጨፈረችበት ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንድሉ መሀል ቤተ አማራ ጀኔራል ፈንታው ሙሃባን ይሻኮታል? ለምን ወያኔ የቅርብ ጓደኛ ተደርጋለች በሌላው ደግሞ ስልጣን ሽኩቻ ይመስላል። በአጠቃላይ የአማራ ህዝብን ወገብ አስሮ ለመያዝ አብይ ኦሮሙማ በአንድ ወገን ህወሃት ሻዕብያ በሌላ ወገን ሴራ እየሸረቡ ነው። ስለዚህ አማራ በሰከነ ህሌና ትግሉን ማፋፋም ነው። የአማራ ህዝብ ትግል አማራን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣልል፡ የፀረ-ኢትዮጵያ ሃይሎች ሴራ መክሸፍ አለበት። ፋኖ ሀቀኛ መሪ አለው - እስክንድር ነጋ።
Horus wrote: ↑20 May 2025, 21:08
አበረ፣
የዛሬ 50 አመት ኢ ሕ አ ፓ እንኳን ባቅሟ ባንድ በኩል በደርግ እየተቀጠቀጠች በሌላ በኩል ሕይወታቸው ሊሰጡ አሲምባ የገቡትን ጓዶቹን አንጃ እያለ ይረሽን ነበር! ዛሬ እነዚያ የስልጣን ሕልመኞች ሁሉ የሞቱት ሞተው ያሉት በቁም ተረስተዋል! ዘመነ ካሴ ሌሎች ፋኖዎችን መግደል የጀመረ ቀን ነው መሞቱን የምታውቀው ። ዛሬ ይህ ዘመነ የተባለ ቡፋ 24/7 ለራሱ ሕይወት መስጋት እንጂ እሱ የሚመራው ፖለቲካ የለም ። አብረው ያሉት ጥይት እስከ ሚልያቅባቸው ይንከላወሱና ሁሉም ያበቃል ።
-
Union
- Senior Member
- Posts: 11794
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 21 May 2025, 12:06
Bingo!!!
I am not a tribalist of course, but at this time we have to identify one per his language until the constitution is changed, until the tribal institutions are dismantled.
So zemene is agew
Mistaq is agew. He can't be Eritrean because he is busy insulting them. Frus gama lady videos he is always posting shows he is not.
And the zemene group is agew shengo migbe TDF
Abere wrote: ↑21 May 2025, 09:11
ሆረስ፤
___በትክክልም መግደል የመሸነፍ ምልክት ነው - በተለይም ተመሳሳይ ዓላማ ያላቸውን የህይወት ዘመን ፋኖ አርበኞችን በሃሳብ ሞግቶ እንደመርታት። የህይወት ዘመን ፋኖ አርበኞችን በደፈጣ መግደል ማለት የአማራ ህዝብ ትግልን ማክሸፍ - አውራ የሌለው ንብ የትግል ልፋቱ ሁሉ እንጀራ ውጤት እንዳያሰራ የማደረግ የህወሃት የውክልና ግርድና ነው።
_______ ይህን ያህል ትዕግስት ዐልባ ልዩነትን በውይይት መፍታት የማይችል የስልጣን ሱስ የሚያናውዘው ከሆነ እንደት ተደርጎ ነው የዐባይ ወንዝ ተሻግሮ ሸዋ ምድር የሚረገጠው? በነጠላ ጫማ በአንች አረማመድ----- ነገር ነው።
አብይ አህመድ በህዝብ የተተፋው የትግል ጓደኞቹን መግደል ሲጀምር ነው። ባህር ዳር ላይ በእነ ዶ/ር አምባቸው ወዘተ ላይ ያፋፋመው ቀይ ሽብር አብይ አህመድ በዲሞክራሲ የማያምን አረመኔ ደርግ የጎሳ ዛር ስካር የገዘፈበት መሆኑ አረጋግጧል። ዘመነ ካሴ ጉዳይም የማያድግ ጥጃ አይነት ነገር ነው።
በመጀመሪያ ነገር ከፍተኛ ( ቢያንስ የአማራ ክልል 60% ) የብአድን ካድሬዎች የሚፈልቁት ጎጃም ክ/ሀገር - ይህን ስል ብዙዎች የፓለቲካ እርማት ሊያደርጉ ይፈልጋሉ ( Political correctness)። በጣም የሚያሳዝነው በዚህ 2 አመት ጦርነት የተጎዳው ጎጃም ነው -በድሮን አስደብዳቢው ማን መሰለህ? ጠቋሚው ማን መሰለህ? የብአድን ከፍተኛ አመራሮች እነ ማን ናቸው? የዋሃን ፋኖዎች መካከል ገረድ ብአድን አይጠፋም የሚል በአሳ ስጋ ላይ እሾህ የለም የሚል ሞኝ። ብአዲን የተሰገሰገው ጎጃም ውስጥ ነው።
የአማራ ህዝብ የትግል ጥያቄ ብዙ የፓለቲካ ምርምር የማይጠይቅ እጅግ ግልጽ ነው - እንደ ጸሐይ ፍንትው ብሎ የሚታይ ነው። ለሀቀኛ ታጋይ ወደ ሞፈር ወደ ቀንበር ወይም ወደታች ወደ ላይ ብሎ ልዩነት የሚፈጥር መሆን አልነበረበትም። የግለሰቦች የግል ስብዕና ነው እንጅ ይህን ያመጣው -- እንደ አጥናፉ አባተ በድጋሜ አንሸወደም ማለት እኮ ለአማራ ህዝብ ሳይሆን ለተወሰነ ቡድን ነው። በታጋዮች ላይ ቀይ ሽብር ማፋፋም የአጥናፉ አባተን ስልጣን ያሰጠብቃል ነው።
ሌላው አንተ ምስራቅን ጎጃም እያልክ ነው። እኔ ከአመታት በፊት ምስራቅ በዚህ ፎረም ላይ ኤርትራዊ ስለመሆኗ ተናግራለች። ስለዚህ ሻዕብያ ናት።
እስክንድር ነጋ የጎን እሾህ የሆነባቸው የእነ ተፈራ ማሞ ስብዕና ለወያኔ እና ሻዕብያ እጅግ ይመቻል፤ የዘመነ ካሴ የኋላ ስብዕና እንድሁ ይመቻል። ምሬ ወዳጆ ቢሆንም ራያ ኮረም አላማጣ ወያኔ እየጨፈረችበት ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንድሉ መሀል ቤተ አማራ ጀኔራል ፈንታው ሙሃባን ይሻኮታል? ለምን ወያኔ የቅርብ ጓደኛ ተደርጋለች በሌላው ደግሞ ስልጣን ሽኩቻ ይመስላል። በአጠቃላይ የአማራ ህዝብን ወገብ አስሮ ለመያዝ አብይ ኦሮሙማ በአንድ ወገን ህወሃት ሻዕብያ በሌላ ወገን ሴራ እየሸረቡ ነው። ስለዚህ አማራ በሰከነ ህሌና ትግሉን ማፋፋም ነው። የአማራ ህዝብ ትግል አማራን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣልል፡ የፀረ-ኢትዮጵያ ሃይሎች ሴራ መክሸፍ አለበት። ፋኖ ሀቀኛ መሪ አለው - እስክንድር ነጋ።
Horus wrote: ↑20 May 2025, 21:08
አበረ፣
የዛሬ 50 አመት ኢ ሕ አ ፓ እንኳን ባቅሟ ባንድ በኩል በደርግ እየተቀጠቀጠች በሌላ በኩል ሕይወታቸው ሊሰጡ አሲምባ የገቡትን ጓዶቹን አንጃ እያለ ይረሽን ነበር! ዛሬ እነዚያ የስልጣን ሕልመኞች ሁሉ የሞቱት ሞተው ያሉት በቁም ተረስተዋል! ዘመነ ካሴ ሌሎች ፋኖዎችን መግደል የጀመረ ቀን ነው መሞቱን የምታውቀው ። ዛሬ ይህ ዘመነ የተባለ ቡፋ 24/7 ለራሱ ሕይወት መስጋት እንጂ እሱ የሚመራው ፖለቲካ የለም ። አብረው ያሉት ጥይት እስከ ሚልያቅባቸው ይንከላወሱና ሁሉም ያበቃል ።
-
Dama
- Member
- Posts: 4498
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 22 May 2025, 07:20
I always wonder about the peanut size brain of Whorus and because of which his binary logic of reasoning. This has not served him well and almost all of us have kindly offered our advice. Am not surprised Aberech is happy with this Opp paid cadre.
Alas, you can't force alternative solution to mitigate how his brain is wired thinking a situation is either secessionist and unitary.
Zemene Kase equals 1000s of him and Abere. Eskinder, his election as Fano United leader was said to have been undemocratic. In addition, soon after this event he was heard sending his agents to negotiate with Shabia while much Fano did not approve of his sneaky presidency.
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15317
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 22 May 2025, 08:12
Welamow Union
Guragew Horus
Gala-Gurage diqil hybrid Abere
You are defending Abiy Ahmed much more than real Gallas such as DDT, Ethiopian, Naga Tuna and Ethiopian Unity
ደቡቤዎች ሆይ እስከመቼ ተላላኪ ሆናችሁ ትኖራላችሁ። የአማራ ትግልን ተውት። በመረጠው መንገድ alliance የመፍጠር መብት አለው። አይመለከታችሁም። ደደብ ሆዳም ካድሬዎች።