ኢትዮዽያዊ ወኔ የሌለህ ስልብ ዘረኛ!Dama wrote: ↑25 Dec 2024, 15:18You may succeed with Amara help extincting 7bet Gurage to join dead language groups such as Gafat as an Amara enclave but you will never able to destroy the cultural and linguistic diversity of Ethiopia. No matter how many Gurages you sell, you will achieve only the dishonor of a laughing stock of Ethiopia.
“ኢትዮጵያ 1ኛ እናትህ ናት፣2ኛ ክብርህ ናት፣ 3ኛ ሚስትህ ናት፣ 4ኛ ልጅህ ናት፣ 5ኛ መቃብርህ ናት። የእናት ፍቅር፣የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣የልጅ ደስታ፣የመቃብር ከባድነት እንደዚህ መሆኑን እወቅ!"
ይህ ከስንት ትውልድ በፊት የተነገረ አብይ አህመድና እንዳንተ ያሉ ዘረኞች ሊቀብሩት የማይችሉት ቃል ነው!!