Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4499
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በነበረው ጦርነት 100 ፐርሰንት አሸናፊ ኢሳይያስ አፈወርቅ ብቻ ነው። ሌላው እዘጭ እዘጭ ነው።ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ ቀንደኛ ወያኔን ገድላ ጨርሳለች፥ ብርቱ ክንዷን አሳይታለች

Post by Meleket » 17 Jan 2023, 06:48

ወዳጃችን Abere በወያኔ ዘመን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ስለነበረው ጦርነት ኣይደል እንዴ ጉዳያችን። ኣለመግባባቱ ወያኔ ዓዲምሩግ ላይ ስትገባ ተከስቶ፡ ባድሜ ላይ የተጀመረው ጦርነት በሁሉም ኣቅጣጫ ተፋፉሞ፡ ጾሮናና ቡሬ ላይም ተጋግሎ፡ ዶ/ር ተቀዳ ዓለሙም "በቅርቡ የዓሰብን የድል ብስራት እናሰማችኋለን" ብሎ ለዲያስፖራው ለፍፎ እንደነበር መግለጻችን ምነው ኮመጠጠህ? የወያኔዋ ኢትዮጵያ ባድሜ ላይ ብቻ ኣልነበረም ዓላማዋ ለማለት ያክል ነው። ወራሪ ዓላማዋ ኣልተሳካም ለማለት ነው።

ወዳጃችን Abere እኛ ኤርትራውያን "ባድሜን ኣስመለስን" ልንል የምንችለው፡ በዓለም ኣደባባይ የተበየነው "ይግባኝ የሌለበት ብይን" ሲተገበር ነው። "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ሲደረግ ብይኑ ስጋ ሲለብስ፡ የባድሜም የሌሎች የአዋሳኝ ስፍራዎችም ጉዳይ ይቋጫል ነው እያልን ያለነው። በኃይል ብቻ የሚደረግ ስራ ውጤቱ ኣያምርም ኣያዛልቅም ነው ያልነው። ታድያ እንዲህ በማመናችን ምነው ቅር ተሰኘህ። "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ከተደረገ በኋላም እኮ፡ በፍቅርና በመግባባት መንፈስ ትብብር ሊደረግ ይቻላል። "ፊዚካል ዲማርኬሽን"ን የሚቃወሙት ወያኔዎችና የጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኞች) የመሆናቸውን እናውቃለን። ለዚያም ነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች "ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች" ከማለት ይልቅ "በብይኑ መስረት 'ፊዚካል ዲማርኬሽን' ተደርጎ የኤርትራ ለኤርትራ የኢትዮጵያንም ለኢትዮጵያ' በማካለል፡ ዘላቂ መፍትሔው በማድረግ እንዲቋጭ የምንሻው። እስቲ እንጠይቅህ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ቢደረግ ሃገርህ ኢትዮጵያ ምን ትጎዳለች?
:mrgreen:
Abere wrote:
16 Jan 2023, 12:54
አሁን አሰብን ከዚህ አርዕስት ጋር ምን እንዳገናኘው ነው ግራ የገባኝ። ይህ እንግድ ከዚህ ፎረም ላይ አንዳንድ ወያኔዎች ኤርትራ እና ኢትዮጵያዊያኖችን ለማቃረን ወቅታዊ ባልሆነ ጉዳይ አጀንዳ ይከፍታሉ። ያ እንግድህ ከንቱ እሰጥ አገባ ይመስለኛል።

እኔ በበኩሌ አሁንም እንዳልኩት በ2ኛ የባድመ ጦርነት ማንም ኢርትራዊ የማይክደው ሃቅ በአውደ ውጊያ ኤርትራ ተሸንፋለች። ይህን ሃቅ መቀበል ካቃተህ አውቆ የተደበቀ ቢጠሩት አይሰማም ማለት ነው። ልክ አሁን ወያኔዎች በደንብ ታሽተው ተሸንፈው የለም ድል አድርገን እያሉ ሌለ ድል በሜዳ እራሳቸውን እንድሚያታልሉት።

የጦር ሜዳ ጀግንነት ውሎ ከሆነ ኤርትራም አባሻዊ ኢትዮጵያም አበሻዊ ደም አላቸው። ኢትዮጵያን ስትጠራ ጀግነት አብሮ የሚነሳ ጉዳይ ነው። የጦር ሜዳ ጀግንነት ውሎ ከሆነ ኤርትራም አባሻዊ ኢትዮጵያም አበሻዊ ደም አላቸው። ኢትዮጵያን ስትጠራ ጀግነት አብሮ የሚነሳ ጉዳይ ነው። ከመንፈስ ቅናት እራሳችንን አርቀን መመልከት ነው። ከጥላቸው ይልቅ ህብረታቸው ፍሬ አለው። የሃይለኞች ጥል ቢያርፍ እንጅ አሸናፊ አይኖረውም። ስለዚህ ህብረታቸው ነው ፈውሳቸው። ትልቁ በሽታ የነበረው ወያኔ ነው። ለምን እንደ ሆነ ደግሞ ይታወቅል። አገር በቀል ያልሆነ የምዕራባዊያን ችግር የተጫነ አጋሥስ ስለነበረ ነው። ይህ አጋሥስ ሲፈጠር ማንን የረዳ እንደነበር የማን ተልዕኮ እንደ ነበረው ማን ደግሞ ጎጅ እንዳደረገ ግልጽ ነው። ወያኔ ኢትዮጵያን በዘላቂነት ለችግር የጣለ ነው። ስለ እርሱ ውድቀት እና ኤርትራ ከቀድሞ ወዳጆ አሁን ደግሞ ከክፉ ጥላቷ ውድቀት አተረፈች ነው እያልን ያለነው።

Meleket wrote:
16 Jan 2023, 10:59
ወዳጄ Abere እንዲያ ብለህ ማመን መብትህ ነው። ሓቁ ግን ወያኔ ኣግላይ ኣስከትላ የፈንጅ መረማመጃ ያደረገቻቸውን ኣማሮችን ኦሮሞዎችንና ወዘተዎችን አስማግዳ፡ እንዳሰበችውና ዶ/ር ተቀዳ ዓለሙም እንዳስቀመጡት "ኣሰብን መቆጣጠር ኣልቻለችም"። ከ120 ሚልየን የሚቀዳና ከ4 ሚልየን የሚቀዳ ሰራዊት ብላ የብዛት እንጂ የጥራትን ሚዛን ሳትገነዘብ ነበር ኤርትራ ላይ ለመፈንጨት የዘመተችው። የኛዎቹ ጀግኖች ደግሞ "ሃሊሉ ዝመጽዐ ኣኽቢድኻ ጸዓኖ" የሚል ፍልስፍና አላቸው "ተወጣጥሮ የመጣን ወደል ኣህያ፡ ደህና አድርገህ ሸኽም ኣሸክመው" እንደማለት ነው። እናማ ደህና ኣድርገወ ሲጭኗቸው ግዜ እነ ጻድቃን ሳይቀሩ ዛሬ ሳይሆን ያኔ ነበር ያለቀሱት ሲባል ኣልሰማህም ማለት ነው። :mrgreen:
Abere wrote:
14 Jan 2023, 16:32
አሁንም እውነታውን አልተረዳኸውም ወይም አደባብሰህ ለማለፍ ሞከርክ ልበል ይሆን?

1ኛ) የህግ የበላይነት የሚረጋገጠው ተመጣጣኝ ወይም አቻ ሃይል ሲኖር ብቻ ነው። በወለጋ ወዘተ የሚሰማው እንድሁ የሃይል ዕጦት ነው። ጉልበት ያስፈልጋል።

2ኛ) በዘመነ ወያኔ ባድመ ጦርነት ኤርትራ አልተሸነፈችም በውጊያ አንጻር ካልክ አሁንም ተሳስተሃል። በጦርነት ተሸንፋለች በፍርድ ቤት ግን ወያኔን እረታዋለች። ከዚህ ውጭ ምንም ተአምራዊ ማብራርያ የለውም። እኔ ስለግለሰብ አመለካከት ምንም ማለት አልችልም ግን ስለነበረው ገሀዳዊ እውነት የአደባባይ ምስጢር ነው።

Meleket wrote:
12 Jan 2023, 04:04
ወዳጄ Abere መቼም እውነታው ደህና ኣድርጎ ገብቶሃል። እንደምታውቀው በጉልበት የማመን ኣባዜ እኮ ነው "የወለጋ ኣማራ፡ የማይካድራ ኣማራ፡ የአዲስ አበባ ህዝብ የትግራይ ህዝብ የወሎ ና የጎንደር ህዝብ የጉራጌ ህዝብ የወዘተ ህዝብ ጭምር ደርሶበታል ያልከው ግፍ" እንዲደርስ ያስገደደው። “ተረኝነት ማለት እኮ ሌላ ምንም ማለት ኣይደለም፡ በጉልበት የማመን ኣባዜ ማለት ነው፡” በዚህ እርኩስ እምነት የተለከፈ ሰው ከበዛ ደግሞ፡ ይህን መሰሉ ግፍ ኣይቀሬ ይሆናል። ኣይደለም እንዴ? ያገራችሁ መሪ ከጅምራቸው አንስተው ህግ አክብሩ እያሉ የተማጸኑ፡ እምቢተኞችንም ከዓላማ ኣጋሮቻቸው ጋር በመሆን ማረሚያ ቤት ለማስገባት እዬጣሩ እንደሆኑ እናውቃለን። ሽልማታቸውን ያነሳንብህ ደግሞ እንድትስቅም ፈልገን ነው።

ሥልጣን የመያዝ ዕድሉ የገጠመው መሃይም ሁሉ በህግ ሳይሆን በጉልበት ብቻ ያሻውን ለማድረግ ወደኋላ የማይል ከሆነ ኢትዮጵያውያን የምትጠየፉት “ተረኝነት” የተባለው አባዜ ይበልጥ ስር ይሰዳል። ይህ እንዳይሆንም ኣንድ የተማረ ኣካል ኣብነትና ምሳሌ መሆን ይገባዋል። በአውሮፓው ዓለም ያሉት አብዛኞቹ ድንበሮች ምን ዓይነት ሰላማዊ ሁኔታ ላይ እንዳሉ መቼም ኣትስተውም፡ ይህ የጉልበት ወይ የኃይል ውጤት ሳይሆን ህግን የማክበርና የንቃተኅሊና ውጤት ነው። ዘላቂ ሰላም በጉልበት ሳይሆን ህግን በነጻነትና በቅን ልቦና በማክበር ነው የሚገኘው። ህግን በሚጥሱ ዕብሪተኛ አካላት ላይ ግን በጉልበትም ኣደብ ማስገዛት ያባት ነው።

2ኛ ብለህ በጠቀስከው በዘመነ -ወያኔ፡ ኤርትራ ከወያኔዋ ኢትዮጵያ ጋር ባደረገችው ፍልሚያ ተሸንፋለች የሚል ኣረዳድ ካለህ፡ “ዶክተር ተቀዳ ዓለሙንና ለኢትዮጵያውያን የዲያስፖራው ማኅበረሰብ ‘በቅርቡ ስለዓሰብ የድል ብስራት ትሰማላችሁ!’” በማለት በይፋ የለፈፉትንና የደነፉበትን ዲስኩር አልሰማህም ማለት ነው። ለመሆኑ ዶ/ር ተቀዳ ትግሬ ናቸው ወይስ ኣማራ ወይስ ኦሮሞ ብለን ዘራቸውን አንጠይቅም. . . ሆዳም በህግ ልዕልና የማያምኑና በጉልበት ያሻቸውን ማድረግ ቀላል የሚመስላቸው ያልበላቸው ቦታ ላይ የሚያኩ የሰው-ኣሳማ ሳይሆኑ ኣይቀሩም ብለን ግን እንገምታለን። ታድያ የወያኔዋ ኢትዮጵያ ብታሸንፍ ኖሮ ወያኖችንና እነ ዶ/ር ተቀዳ ዓለሙን ራስ ገምቦ ላይ እንይፏልሉና ፈረሶቻቸውን ቀይ ባህር ላይ ውሃ እንዳያጠጡ ማን ከለከላቸው ወዳጄ? :mrgreen: ጉዳዩ ኤርትራ ግዙፉን የወያኔ ሃይል (ትግሬውንም ኣማራውንም ኦሮሞውንም ወዘተውንም ወያኖቹን ከነ የምዕራብ ሃገራት ድጋፋቸው ጭምር እንዲሁም ኤርትራ ላይ አላግባብ ከተወሰነባት የተንኮል ማዕቀብ ጭምር) በብርቱ ክንዷና በህዝቧ ጽናቷ መክታ ድል ማድረጓ ነው። ምክንያቱም ህጋዊና ልዑላዊ መብቷን የማስከበር ሞራላዊ ብቃት ስለነበራትና ህግ አልገዛው ያለን ወራሪ ኃይልን ለመኮርኮምና አደብ ለማስገዛት ጉልበቱም መንፈሳዊ ብቃቱም ስለነበራት ነው። ኣሁንም ቢሆን ህግ ያልገዛውን ጉልበት ይገዛዋል እንዲሉ ወያኖች በዕብሪተኝነት ተነሳስተው በህግ አንገዛም ሲሉ ምን እንደሆኑ ጠንቅቀህ ታውቀዋለህ። ይህን ለመከወንም የኤርትራችን ሚና “ዘይትነገር” እንዲሉ ዕጹብ ድንቅነቱን እንኳ ፕሪቶሪያና ናይሮቢም ሳይቀሩ የተሰበሰቡ አካላት በሙሉ “በዝምታ በአርምሞና በድማሜ” ነው የገለጹት። . . . ይህን ሓቅ በርካቶቹ ኢትዮጵያውያን ሃይሎች ማለትም ብልጽግናም ወያኔም ፋኖም ወዘተም ገብቷቸዋል . . . አንተም በሂደት ይገባሃል “ሕግ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል” . . . “ሕግ ያልገዛውን ደግሞ ጉልበት ይገዛዋል!” ብለን እናምናለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደ መላው የኤርትራ ህዝብ መንግሥትና ሰራዊት፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:
Abere wrote:
11 Jan 2023, 11:31
ይህ የአንተ አይነት አረዳድ አይድያሊ /idealist/ እንጅ ሪያሊዝም (realism) ላይ የተመረኮዘ አይመስለኝ። የህግ የበላይነትን እኮ የሚጠላ ማህበረሰብ የለም። እውነታው ግን አለም በጉልበት ነው ስትኖር ያየናት። ህግ እና ውል በጉልበት ሊሻር ይችላል። አንጻራዊ ነው።ለምሳሌ UN ድምጽን በድምጽ የመሻር መብት ተመልከት። በህግ የተሰጠ መብት አይደለም - በጉልበት የተገኘ መብት ነው። አንተ የምታወሳው ህግ ካልጣማቸው ህገ-ወጥ ይሆናል። የአገራት ድንበርም በጉልበት ሰው ልጅ ላይ የተጫነ የመብት ጥሰት ነው። የሰው ልጅ ነጽ ሁኖ ተወልዶ በነጻ አለም እንድኖር ነው እግዜር የፈጠረው - እንደሌላው ፍጡር። ጉልቤዎች ግን አጥር እና ድንበር ሰሩ - ገዥዎች ማለት ነው። ጉልበትን ጉልበት ነው የሚያስቆመው። ለዚያ ነው መከላከያ ሰራዊት የተፈጠረው።በህግ የተመለሰ አገር አላየንም በጉልበት እንጅ ወይም በገንዘብ የተሸጠ አገር እንጅ።

እኔ ኢሳያስን በ አላማ ጽናቱ እንጅ በአርበኝነቱ አይደለ ለማድነቅ የምፈልገው። ወያኔን የምኮንናት በአላማ-ቢስ ነቷ እና ሸለመጥማጥ ተላላኪ በመሆኗ ነው። አላማ ስለሌላት እንደ አመድ ቡን አለች።

ኤርትራ ሶስት ጊዜ በእኔ እድሜ ጦርነት ገብታለች።
1ኛ፡ በዘመነ ደርግ ከወያኔ እና ኦነግ ጋር በመተባበር ደርግን በህብረት በማስወገድ።
2ኛ) በዘመነ-ወያኔ በዚህ ጦርነት ኤርትራ ብቻዋን ነበር የገጠመችው። በጦርነት ተሸነፈች በፍርድ ቤት ግን ረታች። የባድመ ጉዳይ ግን ላም አለኝ በሰማይ እንጅ የሚቀመስ አለነበረም። ለኤርትራ በጦርነት መሸነፍ ምክንያት የአማራ ሌሎች ሃይሎች በወያኔ ተሰብከው በመሰለፋቸው ነው

3ኛ) በዘመነ ብልጽግና-ኦነግ። ይህ ኤርትራ በህቡዕ/በድብቅ/ የተሳተፈችበት ነው። ከአማራ ሃልይ ጋር በመተባበር ወያኔ ድል የነሳችበት ሲሆን። ኤርትራ 100% አሸንፊ ናት ያልኩበት ይህን ነው። ይህ ደግሞ በቀላል ሂሳብ የሚታሰብ ነው።

ሌላው ስለ አብይ አህመድ የምታቀርበው ውዳሴ ከንቱ ነው። አብይ አህመድ እራሱ ከእውነተኛው ልቡ ቢጠየቅ በህዝብ እንዳልተመረጠ ይመሰክራል። የወረቀት ላይ ውሸት እያነበቡ ከነበሩ እውነት ጋር እንደ መጣለት አድርጌ አየዋለሁ። ሽልማት ስታነሳ ደግሞ በሳቅ ልሞት ነበር። እስኪ የወለጋን አማራ፥የማይካድራን አማራ፥ የአድስ አበባን ህዝብ፥ የትግራይን ህዝብ የወሎ እና ጎንደርን ህዝብ ጠይቃቸው? ምን እንደሚገባው ይነግሩሃል። የሁለት አለማት ሰዎች ነን ብየ አላስብም ነበር እስከ አሁን።

Meleket wrote:
11 Jan 2023, 05:22
ወዳጃችን Abere ሓሳብህ ገብቶናል። ቢሆንም ግን ቅሉ የኤርትራና የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ (የባድመም ጭምር) በይግባኝ ሊሻር የሚችል ብይን ኣይደለም። ጉልበት ፍርድ እንደማይሰጥማ እኮ፡ የወያኔዎች የ27 ዓመታት ‘ኣመራር’ ፍንትው አድርጎ ኣሳይቶናል። ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የሚለውን ኣባባል ተከትለህ ጉልበትና ኃይል ኣለኝ ያለ ሁሉ ያሻውን እንዲያደርግ ዕድል ከሰጠሀውና ከፈቀድክለትማ ምንም ዓይነት ስርዓተኝነት ሊኖር ኣይችልም።

ወፈፌው ፑቲን የሰው አገር ገብቶ የራሱ ሊያደርግ ሲሟሟት እያየነውን ነው፤ መጨረሻው ምን እንደሚሆን በሂደት እናያለን "የሰው ወርቅ ኣያደምቅ" ነው ነገሩ። ትልቁ መጸሓፉም “የሰው አትመኝ” ይላል። ሕግ ይኖራል ተተክሎ፡ ሥርዓት ይኖራል ተዛውሮ እንዲሉ የራስ መተማመንና በጎ ኣመለካከት ላላቸው ሁሉ ሕግ የሁሉም ማሰሪያ ነው። ማን እንደኔ የሚል ሃይለኛ ዞሮ ዞሮ ኣመሻሹ ላይም ቢሆን ከትዕቢቱና ከኃይለኝነት ኣባዜውና ስካሩ ሲተነፍስ ምን እንደሚሆን ደርጉም ወያኔም ጥሩ ምሳሌዎች ናቸው . . . ሕግ ግን ተተክሎና ጸንቶ ይኖራል።

ደግሞስ ኃይል ያለው ያሻውን እንዲያደርግ ከፈቀድክ እኮ፡ ወያኖች በወልቃይትም በጸገዴም በራያም ያደርጉት የነበረውን መስፋፋት እንደ በጎና ቅቡል ተግባር አድርገህ እውቅና እንደመስጠት ነው የሚቆጠረው ወዳጄ። ከቅዱስ መጸሓፍ የጠቀስከውን ጥቅስና ምሳሌም እስኪ ከነገራዊነትና ቁሳዊነት ወጣ ባለ በመንፈሳዊ ጎኑ ከዚህ ጥልቀትም ጭምር ለማየት ሞክር https://www.catholicworldreport.com/201 ... e-talents/

እንዳተ ኣመለካከት የወያኔዋ ኢትዮጵያ ከሃገራችን ከኤርትራ ጋር ባደረገችው ወረራና ጦርነት፡ በዶ/ር ተቀዳ ኣለሙ ኣፍ እንደዘባረቀችው፡ በለስ ቀንቷት ዓሰብን ብትይዝ ኖሮ፡ በዚህኛው ምልከታህ መሰረት ዋናው ኣጫፋሪና ኣዳማቂ ሳትሆን ኣትቀርም ነበር።

"ዐብይ ኣህመድ የድንበርን ጉዳይ ለመፍታት መብት የለውም ችሎታም የለውም" ማለትህ የሰላሙን ተሸላሚ ያገርህን መሪ እንዴት ብትንቀው ነው ጃል! :mrgreen: ዐብይ ኣህመድ እኮ የኤርትራ ህዝብ መንግሥትና ሰራዊትን፡ የኢትዮጵያን ሰራዊት ከወያኖች እኩይ ተግባር ያድኑ ዘንድ የተማጸነና፡ ለበጎው ተግባራችን ለኤርትራውያን በመላ ምስጋና ያቀረበ፡ ገና ከማለዳውም የወያኔዎቹ መሪዎች የፈረሙበት ይግባኝ የማይባልበትን የድንበር ብይን እተገብራለሁ ያለ ቆፍጣና ያገራችሁ መሪ ነው። በምን ሂሳብ ነው ቃሉን ለመተግበር መብት የሌለው? ለምንስ ነው ችሎታ የለውም የምትለው? እንዴ ህዝብ የመረጠው የ120 ሚልዬን ህዝብ መሪ ኣይደለም እንዴ? ከኤርትራችን መሪዎች ጋር በጋራና በስምምነት በሰላም መንፈስ "ፊዚካል ዲማርኼሽንን" ለመተግበር ምን ያግደዋል? :mrgreen:

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች “በህግ የበላይነት እናምናለን”። ባጠቃላይ የኤርትራ ህዝብ መንግስትና ሰራዊት “በህግ የበላይነት እናምናለን!” ይህ ማለት ግን እንደ ስንፍና ወይ ትንሽነት ወይም ህዳጣንነት ሊያስቆጥር እንደማይችል ኢትዮጵያውያን ባጠቃላይ ታውቁታላችሁ። ምክንያቱም “ኤርትራዉያን ወደር በሌለው መስዋእትነት ኢትዮጵያንና ሰራዊቷን ባይታደጉ ኖሮ፡ አሁን ላይ ምን ትሆኑ እንደነበር መቼም አትስቱትምና ነው"፡ ዐብዪም ሬድዋንም ፋኖም ወዘተም ይህንን ኣልሳቱትም።
:mrgreen:

146ቱ የኤርትራና የኢትዮጵያ የጋራ ፈርጦቻችን፡ የዘላቂ ሰላማችን ዋስትኖች እንዲሁም ቋሚ ሓወልቶቻችን ናቸው! "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ኣሁኑኑ!https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& :mrgreen:
Meleket wrote:
10 Jan 2023, 03:04
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በዚህ ኣባባልህ ኣንስማማም፥ ምክንያቱም የሰፊው የኤርትራ ህዝብ ፍላጎት፡ ባድሜን ሆነ ሌሎች በዓለም ፍርድ ቤት መድረክ ለኤርትራ የተፈረዱ ቦታዎችን በኃይል ማስመለስ ሳይሆን፡ በዓለም ምስክሮች ፊት፡ በጨዋ ደንብ፡ ብሰላም መንፈስ፡ ድንበሩን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመግባባት፡ በፍርዱ መሰረት "ፊዚካል ዲማርኼሽን" በማድረግ፡ የኤርትራን ለኤርትራ የኢትዮጵያን ደግሞ ለኢትዮጵያ ማካለል ነው። ከዚህ በተረፈ ጦር በመስበቅና በኃይል የሚደረግ ማንኛውም ስራ፡ ውሎ ኣድሮ ለቀጠናው ሰላም ፋይዳ ዬለውም የሚል ነው።

በመሆኑም 146 የኤርትራና የኢትዮጵያ የጋራ ፈርጦችን በሰላማዊ መንገድ በጋራ ስንገነባቸው ብቻ ነው ሙሉዋ ኤርትራ (ባድመም ጭምር) በህጋዊ መንገድ ለባለቤቷ ለኤርትራ ህዝብና መንግስት ተመልሳለች ለማለት የምንችለው። ይህን ለማድረግ ደግሞ ዶ/ር ኣብዪና የኢትዮጵያ መንግስት ሃላፊነታቸውን መወጣት ይገባቸዋል። https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857&

Abere wrote:
05 Jan 2023, 15:00
. . . ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ . . . .

Abere
Senior Member
Posts: 13816
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በነበረው ጦርነት 100 ፐርሰንት አሸናፊ ኢሳይያስ አፈወርቅ ብቻ ነው። ሌላው እዘጭ እዘጭ ነው።ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ ቀንደኛ ወያኔን ገድላ ጨርሳለች፥ ብርቱ ክንዷን አሳይታለች

Post by Abere » 17 Jan 2023, 11:46

መለከት

እኔ በባድመ ጦርነት ዘመን ውጭ አገር አልነበርኩም - አገር ቤት ነበርኩ። ያልከው ግለሰብ ምን እንዳለ የማውቀው ነገር የለኝም።

አንድ እውነት ደጋግሜ ለማስረዳት አሁንም እፈልጋለሁ። ይህም መለስ ዜናዊ ለኤርትራ መርገምትም በረከትም ነበር። መለስ ዜናዊ ያኔ ያንን ጦርነት ባያስቆመው ለኤርትራ ህልውና አስቸጋሪ ነበር። ምናልባት በጽናት ኤርትራዊያን ሲታገሉ ይቆዩ ይሆናል። እንደ እኔ መለስ የባድመው ጦርነት ኢሳይያስን የሰማዩ ነው የሳተው፤ኤርትራንም ከውድቀት አተረፋት። እውነት ጊዜ ሲቀያየር አብሮ አይቀየርም - ይህን የሚክድ ሰው ውሸታም ነው። ከዚህ አንጻር መለስ ዜናዊ በረከት ነበር ማለት ነው። መለስ ለኤርትራዊያን መርገምትም ነበር ኤርትራዊያን ለአስርት አመታት በስቃይ፤በስደት፤ በርሃብ እና ከአለም ማህበረሰብ እንድገለሉ እጅግ ጠንክሮ ይሰራ የነበረ እኩይ ነበር። ይህ ድርጊ የብዙዎችን ህይወት አላበላሸም ወይም ከእድሚያቸው ቀንሶ አላከሰረባቸውም አለማለት እራሱ ትልቅ ውሸት ነው። በሌላ መልኩ ኤርትራ ይሁን የኢሳይያስ ከባድመ ጦርነት መትረፍ ለኢትዮጵያ በተለይም ለአማራ ትልቅ ከእግዜር በምስጢር የተቀመጠ ተአምር ነበር - ልክ ሙሴ ከባህር መስጠም ተርፎ ለእስራኤላዊያን እንደረዳቸው። ምክንያቱም አማራ ምንም አይነት መሳርያ በእጁ እንዳይገባ በወያኔ ይሁን በውጭ ሃይሎች ተከልክሎ ባዶ እጁን በጎሰኞች እንድገዛ ተፈርዶበት ነበር። አማራ በደርግም በወያኔም የተገለለ ጨቋኝ የተባለ እና መሳርያ እጁ እንዳይገባ የተደረገ ነበር። ከዚህ አንጻር አማራም እንደ እሳት ተላምቶ ኤርትራም የአስርት አመታት ግፍ ጽዋ ጨልጣ ስትጨርስ የአማራን ጥቅም በመረዳት ረዳች። በዚህ ምክንያት ወደ ብጎ ህሌና በመመልስ አማራ እና ኤርትራ ወንድማማቾች እንጅ ሌላ አይደሉም።

ከዚህ ውጭ ፀሀይ የሞቀው፤አለም ያወቀውን ጉዳይ ነገሩ እንደ ተዐምር ስላለፈ ብቻ የማይመስል ነገር ማውራት ትርፉ ለህዝብ ትዝብት መውደቅ ነው የሚሆነው። እንደ እኔ አሁንም መለስ ዜናዊ በረከትም መቅሰፍትም ነበር - ለኢሳይያስ ይሁን ለኤርትራ። ይህ አባባል ለብዙዎች ላይመች ይችላል። ምክንያቱም እውነት ስለሚጎረብጥ። ባለፈው ላይ ተቸክሎ ምናባዊ እውነት ከመዘየድ አሁን ያለውን እውነታ ተቀብሎ መኖር ይሻላል። ባድመ ኤርትራ በሰላም አላገኘችም። አብይ አህመድም ውሸቱን እንጅ ከልቡ አይሰጥም ነበር።አብይ አህመድ ካወራ ምን አነሰው። ይህ ጦርንተ ለኤርትራ በእራሷ መስዋዕትነት በእጇ እንድገባ አድርጓል። ሌላ ሰላም ቢኖር ድርድር ቢኖር የሚል ወለም ዘለም ውሸት ነው - ከወረቀት አያልፍም። ከዚህ በፊት እንዳልኩህ አሁንም ጉልበት ዳኛ ነው። ኢ-ፍትሃዊ ሁኘ አይደለም - የአለም አገራት ተቦክተው እና ተጋግረው የተገኙት በዚህ መንገድ ነው።

Meleket wrote:
17 Jan 2023, 06:48
ወዳጃችን Abere በወያኔ ዘመን በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ስለነበረው ጦርነት ኣይደል እንዴ ጉዳያችን። ኣለመግባባቱ ወያኔ ዓዲምሩግ ላይ ስትገባ ተከስቶ፡ ባድሜ ላይ የተጀመረው ጦርነት በሁሉም ኣቅጣጫ ተፋፉሞ፡ ጾሮናና ቡሬ ላይም ተጋግሎ፡ ዶ/ር ተቀዳ ዓለሙም "በቅርቡ የዓሰብን የድል ብስራት እናሰማችኋለን" ብሎ ለዲያስፖራው ለፍፎ እንደነበር መግለጻችን ምነው ኮመጠጠህ? የወያኔዋ ኢትዮጵያ ባድሜ ላይ ብቻ ኣልነበረም ዓላማዋ ለማለት ያክል ነው። ወራሪ ዓላማዋ ኣልተሳካም ለማለት ነው።

ወዳጃችን Abere እኛ ኤርትራውያን "ባድሜን ኣስመለስን" ልንል የምንችለው፡ በዓለም ኣደባባይ የተበየነው "ይግባኝ የሌለበት ብይን" ሲተገበር ነው። "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ሲደረግ ብይኑ ስጋ ሲለብስ፡ የባድሜም የሌሎች የአዋሳኝ ስፍራዎችም ጉዳይ ይቋጫል ነው እያልን ያለነው። በኃይል ብቻ የሚደረግ ስራ ውጤቱ ኣያምርም ኣያዛልቅም ነው ያልነው። ታድያ እንዲህ በማመናችን ምነው ቅር ተሰኘህ። "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ከተደረገ በኋላም እኮ፡ በፍቅርና በመግባባት መንፈስ ትብብር ሊደረግ ይቻላል። "ፊዚካል ዲማርኬሽን"ን የሚቃወሙት ወያኔዎችና የጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኞች) የመሆናቸውን እናውቃለን። ለዚያም ነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች "ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች" ከማለት ይልቅ "በብይኑ መስረት 'ፊዚካል ዲማርኬሽን' ተደርጎ የኤርትራ ለኤርትራ የኢትዮጵያንም ለኢትዮጵያ' በማካለል፡ ዘላቂ መፍትሔው በማድረግ እንዲቋጭ የምንሻው። እስቲ እንጠይቅህ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ቢደረግ ሃገርህ ኢትዮጵያ ምን ትጎዳለች?
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4499
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በነበረው ጦርነት 100 ፐርሰንት አሸናፊ ኢሳይያስ አፈወርቅ ብቻ ነው። ሌላው እዘጭ እዘጭ ነው።ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ ቀንደኛ ወያኔን ገድላ ጨርሳለች፥ ብርቱ ክንዷን አሳይታለች

Post by Meleket » 18 Jan 2023, 09:17

ወዳጃችን Abere መልካም ነው፡ ዶ/ር ተቀዳ ኣለሙ የወያኔዎች ኣፍ ሆኖ “የዓሰብን የድል ብስራት በቅርቡ እናሰማችኋለን!” ማለቱን ኣለማወቅህንና ኣለመስማትህን ተረድተናል። . . . ነፍስኄር መለስ ዜናዊን በተመለከተ እዚሁ መረጃ ላይ ያስቀመጥነው የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ ይሄን ይመስላል https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=304316&
Meleket wrote:
20 Sep 2022, 04:01
ንወድሰብ እንተሃብካዮ ናቱ፡ ኣቦይእዝጊ ከምኡ ኢዩ ዚፈቱ!” እንዲሉ ያገራችን ሰዎች፤ “ሳታዳላ እውነትን በመግለጥ ሰዎችን እንደዬስራቸው በትክክል ከመዘንክ፡ እግዚኣብሔር እንዲያ ነው የሚወድ” እንደማለት ነው! እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የቀድሞው የኢትዮጵያዊ ጠቅላዪን ነፍስኄር ኣቶ መለስ ዜናዊን እንደምንወቅሳቸው ሁሉ ያለንን ኣድናቆት የምንገልጽባቸው ኣጋጣሚዎችም ኣሉ። :mrgreen:

የኤርትራ ጉዳይ በኤርትራ ነጻነት ዋዜማና ወቅት የኣቶ መለስ ሚና

ኣቶ መለስ ዜናዊ፡ ማንም ኤርትራዊ ተራ ይሁን ወደል ካድሬ በዲፕሎማሲውና በቦለቲካው ረገድ ያላደረገውን፡ ድንቅ ስራ ለኤርትራችን ሰርተዋል። ይህም በኤርትራ የነጻነት ዋዜማ፡ መላው ኢትዮጵያዊ ማኅበረሰብን “የኤርትራን ህዝብ የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብትን እንዲቀበል” ህዝቡ በሚገባው ቋንቋ ቅልብጭብጭ ኣድርገው በመግለጽ፡ በርካቶችንም በማሳመን፡ በፖለቲካው ረገድ ለኤርትራችን ትልቅ ውለታ ውለዋል። እንዋጋለን ለሚሉ የደርግ ትራፊዎችንም “መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ” በማለት ቁርጣቸውን ነግረዋቸዋል።

የሪፈረንደምን ውጤትና የሃገረ-ኤርትራን ነጻነት እውቅና በመስጠት፡ ለኤርትራ ነጻነት ማንም ኣካል ሊሰጠው ከሚችል እውቅና በበለጠ መልኩ፡ የሃገረ ኢትዮጵያን መንግሥት በመወከል፡ ድንቅ ተግባር ከውነዋል። ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ይህንን ውለታቸውን ወትሮም ኣንዘነጋም።

ይህን ስንል ግን ኣቶ መለስ፡ ኣላስፈላጊ የድንበር ግጭት ሲከሰት፡ ከወዲሁ እንዲፈቱትና በሰላም እልባት ላይ ሊያደርሱት የሚገባን ጉዳይ ችላ በማለት፡ በኤርትራችን ላይ ጦርነት በማወጅ፡ ህዝባችንን በዓይን ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ በመዝረፍ፡ ሃገራችንን ማዕቀብ እንዲደረግባት እንቅልፍ ሳይተኙ ያደሩበትን ሁኔታና ወደባችንን የገመል መጠጫ እንድናደርገው የተመኙበትን የምቀኝነት ተግባራቸውን በፍጹም ኣንረሳውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

የኣባዪ ግድብን በተመለከተ

የኣባዪ ግድብ የኢትዮጵያውያን ግድብ መሆኑን የምንረዳ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ግድቡን ለመገደብ ቆርጦ በመነሳትና በድፍረት ስራውን በመጀመር ኣቶ መለስ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ውለታ መዋላቸውንም እናውቃለን። :mrgreen: ነገር ግን የግድቡን የመሰረት ድንጋይ በሚያኖሩበት ወቅት፡ “በዓይን-ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ” ከኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን ዜጎች በጠራራ ጸሃይ በተዘረፈ ገንዘብ መሆኑን ስለምናውቅ፡ ኣቶ መለስን እንቃወማቸዋለን። ከዚህ በተረፈ ለትግራይ የዘረፋ ኩባንያቸው ከለላ በመሆን፡ ስኳር በማትነን፡ በ97 ምርጫ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን በጠራራ ጸሃይ በመረሸን ወዘተ ያካሄዱት እርኩስ ተግባር፡ ኢትዮጵያውያንን ስለሚመለክት ጉዳዩን ለኢትዮጵያውያን እንተውላቸዋለን። ኢትዮጵያዊው የህዳሴ ግድብ ሲወሳ ግን “በዓይንቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ” የተዘረፈውንና ለህዳሴው ግድብ የመሰረት ድንጋይ ማኖሪያ የዋለውን ኤርትራዊ ሃብት፡ የታሪካችን ኣካል በመሆኑ ዛሬም ነገርም ከነገወዲያም እናስታውሰዋለን እናወሳዋለንም፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
Selam/ wrote:
17 Sep 2022, 05:38
Credit where credit's due - Meles Zenawi on Abay
. . .

በወያኔ የተመራው የኢትዮጵያ ሰራዊት፡ ኤርትራ ውስጥ ገብቶ ነበር ካልከን “ኣዎን ገብቶ ነበር”። ድል ኣድርጓል ካልከን ግን “የተዘጋጀለት ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ይገባ ስለነበር፡ በየገባበት ፈንግል እንደያዘው ዶሮ ነው የሆነው። ምስክሩ በጦርነት ወቅት በኢትዮጵያ በኩል ያለቀው የሰራዊት ብዛትን ከኢትዮጵያ መከላከያ መስርያ ቤት በመፈተሽ መረጃውን በማግኘት ለማወቅ ይቻላል።" ነው የምንልህ። "ኣዴኻ ከምዝለኣኸትካ ዘይኮነ ዕዳጋ ከምዝጸንሓካ'ዩ እቲ ነገሩ" . . . "እናትህ እንደላከችህ ሳይሆን ገበያው ላይ በቆየህ ዋጋ ነው የምትመራው" እንዲሉ፡ ዓሰብና ባሕር ቋምጦ የተነሳው በወያኔ የሚመራው የኢትዮጵያ ሰራዊት፡ ገበያው (ጦርነቱ)፡ ዓሰብና ባሕር ሕልም መሆናቸውን ነው የገለጹለት። ምክንያቱም ዓሰብም ባሕሩም ዋና ኣላቸው፡ ኤርትራዊ የተባለ ለሃገሩና ለርስቱ ዘብ የቆመ ጀግና ህዝብ።

ከዚህ በተረፈ ግን ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ እኛ ኤርትራውያን አማራውን ከትግሬ ወይም ከኦሮሞ ኣናበላልጥም፡ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ነው የምናየው። ህዝቡ ሰላም ፈላጊ መሆኑን እናውቃለን። ችግር ፈጣሪዎቹ የተለያየ የብሄር ተዋጽኦ ያላቸው “ልሒቃን ነን ባዮችና የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.)” እንደሆኑ ጠንቅቀን እናውቃለን።

በሃገራችሁና በሃገራችን መካከል ያለው ችግር ዘለቄታዊ መፍትሄ ያገኝ ዘንድ፡ በጨዋ ደንብ፡ በሰላም መንፈስ፡ ይግባኝ የማይባልበትን ፍርድ መተገብር ብቻ ነው መፍትሔው፡ ከዚያ ውጭ የሚደረግ ማንኛውም ኣካሄድ ግን ለኛ ለኤርትራውያን ኣይጥመንም የጤና መንገድ ነውም ብለን አናምንም። በመሆኑም “ፊዚካል ዲማርኼሽን” ኣሁኑኑ እንዲተገበር እንጥራለን። ሰላም ፈላጊ ኣካል ደግሞ ይሄን የሚቃወምበት ምንም ዓይነት ምክንያት ዬለውም። የጦርነት ጥቅመኞች ግን “ፊዚካል ዲማርኬሽን” የሚል ቃል ሲሰሙ እንደሚያጥወለውላቸው እናውቃለን።
:mrgreen:
Abere wrote:
17 Jan 2023, 11:46
መለከት

እኔ በባድመ ጦርነት ዘመን ውጭ አገር አልነበርኩም - አገር ቤት ነበርኩ። ያልከው ግለሰብ ምን እንዳለ የማውቀው ነገር የለኝም።

አንድ እውነት ደጋግሜ ለማስረዳት አሁንም እፈልጋለሁ። ይህም መለስ ዜናዊ ለኤርትራ መርገምትም በረከትም ነበር። መለስ ዜናዊ ያኔ ያንን ጦርነት ባያስቆመው ለኤርትራ ህልውና አስቸጋሪ ነበር። ምናልባት በጽናት ኤርትራዊያን ሲታገሉ ይቆዩ ይሆናል። እንደ እኔ መለስ የባድመው ጦርነት ኢሳይያስን የሰማዩ ነው የሳተው፤ኤርትራንም ከውድቀት አተረፋት። እውነት ጊዜ ሲቀያየር አብሮ አይቀየርም - ይህን የሚክድ ሰው ውሸታም ነው። ከዚህ አንጻር መለስ ዜናዊ በረከት ነበር ማለት ነው። መለስ ለኤርትራዊያን መርገምትም ነበር ኤርትራዊያን ለአስርት አመታት በስቃይ፤በስደት፤ በርሃብ እና ከአለም ማህበረሰብ እንድገለሉ እጅግ ጠንክሮ ይሰራ የነበረ እኩይ ነበር። ይህ ድርጊ የብዙዎችን ህይወት አላበላሸም ወይም ከእድሚያቸው ቀንሶ አላከሰረባቸውም አለማለት እራሱ ትልቅ ውሸት ነው። በሌላ መልኩ ኤርትራ ይሁን የኢሳይያስ ከባድመ ጦርነት መትረፍ ለኢትዮጵያ በተለይም ለአማራ ትልቅ ከእግዜር በምስጢር የተቀመጠ ተአምር ነበር - ልክ ሙሴ ከባህር መስጠም ተርፎ ለእስራኤላዊያን እንደረዳቸው። ምክንያቱም አማራ ምንም አይነት መሳርያ በእጁ እንዳይገባ በወያኔ ይሁን በውጭ ሃይሎች ተከልክሎ ባዶ እጁን በጎሰኞች እንድገዛ ተፈርዶበት ነበር። አማራ በደርግም በወያኔም የተገለለ ጨቋኝ የተባለ እና መሳርያ እጁ እንዳይገባ የተደረገ ነበር። ከዚህ አንጻር አማራም እንደ እሳት ተላምቶ ኤርትራም የአስርት አመታት ግፍ ጽዋ ጨልጣ ስትጨርስ የአማራን ጥቅም በመረዳት ረዳች። በዚህ ምክንያት ወደ ብጎ ህሌና በመመልስ አማራ እና ኤርትራ ወንድማማቾች እንጅ ሌላ አይደሉም።

ከዚህ ውጭ ፀሀይ የሞቀው፤አለም ያወቀውን ጉዳይ ነገሩ እንደ ተዐምር ስላለፈ ብቻ የማይመስል ነገር ማውራት ትርፉ ለህዝብ ትዝብት መውደቅ ነው የሚሆነው። እንደ እኔ አሁንም መለስ ዜናዊ በረከትም መቅሰፍትም ነበር - ለኢሳይያስ ይሁን ለኤርትራ። ይህ አባባል ለብዙዎች ላይመች ይችላል። ምክንያቱም እውነት ስለሚጎረብጥ። ባለፈው ላይ ተቸክሎ ምናባዊ እውነት ከመዘየድ አሁን ያለውን እውነታ ተቀብሎ መኖር ይሻላል። ባድመ ኤርትራ በሰላም አላገኘችም። አብይ አህመድም ውሸቱን እንጅ ከልቡ አይሰጥም ነበር።አብይ አህመድ ካወራ ምን አነሰው። ይህ ጦርንተ ለኤርትራ በእራሷ መስዋዕትነት በእጇ እንድገባ አድርጓል። ሌላ ሰላም ቢኖር ድርድር ቢኖር የሚል ወለም ዘለም ውሸት ነው - ከወረቀት አያልፍም። ከዚህ በፊት እንዳልኩህ አሁንም ጉልበት ዳኛ ነው። ኢ-ፍትሃዊ ሁኘ አይደለም - የአለም አገራት ተቦክተው እና ተጋግረው የተገኙት በዚህ መንገድ ነው።
Meleket wrote:
10 Jan 2023, 03:04
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በዚህ ኣባባልህ ኣንስማማም፥ ምክንያቱም የሰፊው የኤርትራ ህዝብ ፍላጎት፡ ባድሜን ሆነ ሌሎች በዓለም ፍርድ ቤት መድረክ ለኤርትራ የተፈረዱ ቦታዎችን በኃይል ማስመለስ ሳይሆን፡ በዓለም ምስክሮች ፊት፡ በጨዋ ደንብ፡ ብሰላም መንፈስ፡ ድንበሩን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመግባባት፡ በፍርዱ መሰረት "ፊዚካል ዲማርኼሽን" በማድረግ፡ የኤርትራን ለኤርትራ የኢትዮጵያን ደግሞ ለኢትዮጵያ ማካለል ነው። ከዚህ በተረፈ ጦር በመስበቅና በኃይል የሚደረግ ማንኛውም ስራ፡ ውሎ ኣድሮ ለቀጠናው ሰላም ፋይዳ ዬለውም የሚል ነው።

በመሆኑም 146 የኤርትራና የኢትዮጵያ የጋራ ፈርጦችን በሰላማዊ መንገድ በጋራ ስንገነባቸው ብቻ ነው ሙሉዋ ኤርትራ (ባድመም ጭምር) በህጋዊ መንገድ ለባለቤቷ ለኤርትራ ህዝብና መንግስት ተመልሳለች ለማለት የምንችለው። ይህን ለማድረግ ደግሞ ዶ/ር ኣብዪና የኢትዮጵያ መንግስት ሃላፊነታቸውን መወጣት ይገባቸዋል። https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857&

Abere wrote:
05 Jan 2023, 15:00
. . . ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ . . . .

Meleket
Member
Posts: 4499
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በነበረው ጦርነት 100 ፐርሰንት አሸናፊ ኢሳይያስ አፈወርቅ ብቻ ነው። ሌላው እዘጭ እዘጭ ነው።ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ ቀንደኛ ወያኔን ገድላ ጨርሳለች፥ ብርቱ ክንዷን አሳይታለች

Post by Meleket » 06 May 2025, 05:38

. . . ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ ቀንደኛ ወያኔን ገድላ ጨርሳለች፥ . . . .

Axumezana
Senior Member
Posts: 17201
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በነበረው ጦርነት 100 ፐርሰንት አሸናፊ ኢሳይያስ አፈወርቅ ብቻ ነው። ሌላው እዘጭ እዘጭ ነው።ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ ቀንደኛ ወያኔን ገድላ ጨርሳለች፥ ብርቱ ክንዷን አሳይታለች

Post by Axumezana » 06 May 2025, 05:57

አበረ 27 አመት ሙሉ TPLF ቸቸ ስላለው አንዴ ጦርነቱ ላይ ያልነበረውን ፋኖ TDFን አሸነፈ፥ እንዴ ደግሞ Shabia ነው ያሸነፈው ይለናል። እውነት ተናጋሪ ቢሆን ኑሮ የትግራይ ህዝብ የአእላፍ ወራሪዎችን ሕልም በማምከኑ ሊያደንቅ ይገባው ነበር።

Meleket
Member
Posts: 4499
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በነበረው ጦርነት 100 ፐርሰንት አሸናፊ ኢሳይያስ አፈወርቅ ብቻ ነው። ሌላው እዘጭ እዘጭ ነው።ኤርትራ ባድመን አስመልሳለች፤ ቀንደኛ ወያኔን ገድላ ጨርሳለች፥ ብርቱ ክንዷን አሳይታለች

Post by Meleket » 06 May 2025, 11:12

Meleket wrote:
06 May 2025, 05:38

Post by Abere » 06 May 2025, 16:41

በመጀምሪያ ነገሮችን ከማዕቀፍ በማውጣት የተዛናፈ ድምዳሜ እየሰጠህ ይመስለኛል። በእርግጥነው ሶስት ሃይሎች ወያኔን ለመጣል በአንድ ላይ ቁመው ነበር። እነርሱም ሻዕብያ፤ አማራ ፋኖ ልዩ ሀይል፤ እና "መከላከያ"። እነኝህ 3 ሃይሎች በጋራ መሆናቸው ደግሞ በወቅቱ ወያኔ ከነበረው ወታደራዊ ቁመና እና በምዕራቡ አለም ከነበረው ተደማጭነት፤ የፋይናንስ አቅም ጋር ሲወዳደሩ ኢምንት ነበሩ። ወያኔ የዛሬን አያድርገው እና ባለሚሳይል ነበር- ጎጅም ባህርዳር ኤርትራ አስመራ ድረስ ዘልቆ ደብድቧል።

ከጦርነቱ ድል ደግሞ ሁሉም ምንዳ ይጠብቁ ነበር። ሻዕብያ የእነ ስዩም መስፍን ወዘተ መደምሰስ፤ መለስ ዜናዊ ፈርሞ የሰጠውን ባድመን ወዘተ መውስድ፤ አማራ ፋኖ እንድሁ ያለ ህግ የተወሰዱትን የአማራ እርስት እና ህዝብ ማስመለስ፤ አብይ ኦሮሙማ ደግሞ የህልውና ስጋት የሆነበትን ወያኔ /ደብረጽዮን/ ከፓለቲካ ውጭ ማድረግ፤ወያኔን ከተገዳዳሪነት ወደ ጉልበት ሰሚነት እና ታዛዥነት።

In a win-win situation, everyone feels happy and feels a winner. In that context Shabia's longest dream since the Badme crisis was fulfilled. And that is True. Will that be sustainable, is a different perspective?

አብይ አህመድ በክህደት ለምዕራባዊያን ታዛዥ በመሆን እና የአማራ ሃይሎች በቀጣይ በመፍራቱ ብቻውን ከወያኔ ጋር ፕሪቶሪያ ያደረገው ውሉ ግን ሲተነተን አዎ የከሰረው አብይ አህመድ እንጅ ኢሳይያስ አይደለም። አብይ አህመድ 95% የቆጣጠረው እና ያስተዳደረው የነበረውን አገር በግምት አሁን ከ 30%- 40% ብቻ ነው የሚችለው። የአብይ ኢኮኖሚ ቅስሙ ተሰብሮ ወድቋል - ማለቂያ ከሌለው የጦርነት ቅርቃር ገብቷል። አብይ ነው ኢሳይያስ ከጦርነት ያተረፉት? ቢያንስ አብይ አህመድ ስንት ወታደር አለቀበት ከፕሪቶሪያ በኋላ? በጣም ብዙ።

በእርግጥ ነው የአማራ ፋኖ ልዩ ሀይል ነው ወያኔን ከእነ ሰረቀችው ሊጥ ዕቃዋ የቀበራት፤ እነ እሸቴ ሞገ፤ እነ መኳንንት ወዘተ። የእያንዳንዱ የጦርነት ተዋናኝ ድርሻ እንደ ርዕሰ አንቀጽ ከተወሰደ - ተከዜን አቋርጦ ፤ አላማጣ ኮረም ማይጨውን አልፎ ወያኔን ከመቀሌ ነቅሎ ደደቢት የከተታት አማራ ፋኖ ልዩ ሃይል ነው።

Axumezana wrote:
06 May 2025, 05:57

Post Reply